ሕንፃ አከራዮች ካሽ ሬጅስተር አስገቡ መባላቸውን ተቃወሙ
- ‹‹በዓመት አንዴ ለምንቀበለው የኪራይ ገቢ ካሽ ሬጅስተር አያስፈልግም›› ሕንፃ አከራዮች
በዮሐንስ አንበርብር
ሕንፃ በማከራየት በዓመት ከአምስት መቶ ሺሕ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች የካሽ ሬጅስተር ማሽን አስገቡ መባላቸውን ተቃወሙ፡፡- ‹‹በዓመት አንዴ ለምንቀበለው የኪራይ ገቢ ካሽ ሬጅስተር አያስፈልግም›› ሕንፃ አከራዮች
በዮሐንስ አንበርብር
ሕንፃ በማከራየት በዓመት ከአምስት መቶ ሺሕ ብር በላይ ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦች የካሽ ሬጅስተር ማሽን አስገቡ መባላቸውን ተቃወሙ፡፡