የኢትዮጵያ ዓረቢካ ቡና ከምድረ ገጽ ሊጠፋ እንደሚችል በጥናት ተመለከተ
• የብዝኅ ሕይወት ኢንስቲትዩት በበቂ መረጃ ላይ ያልተመረኮዘ ሲል አጣጣለው
በብርሃኑ ፈቃደና በብሩህ ይሁንበላይ
በእንዝግሊዝ የሚገኝ የምርምር ተቋም በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በልዩ ጣዕሙ የሚታወቀው የዓረቢካ የጫካ ቡና ከምድረ ገጽ ሊጠፋ እንደሚችል በጥናት ማረጋገጡን አስታወቀ፡፡