በገቢ ግብርና በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጆች ላይ ማሻሻያ ሊደረግ ነው

በውድነህ ዘነበ

የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የገቢ ግብርን የተጨማሪ እሴት ታክስና የተርን ኦቨር ታክስ አዋጆችን ለማሻሻል አዲስ ጥናት ማካሄድ መጀመሩን ምንጮች ገለጹ፡፡