ባህር ዳር የፌደራል ከተማ እንደምትሆን መነገሩ ተስተባበለ
‹‹የባህር ዳር የመሬት ዋጋን ለማናር ሆን ተብሎ የሚወራ ነው›› የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ
በብርሃኑ ፈቃደ የባህር ዳር ከተማ ወደ ፌደራል ከተማነት በመዛ
‹‹የባህር ዳር የመሬት ዋጋን ለማናር ሆን ተብሎ የሚወራ ነው›› የባህር ዳር ከተማ ከንቲባ
በብርሃኑ ፈቃደ የባህር ዳር ከተማ ወደ ፌደራል ከተማነት በመዛ
በዮሐንስ አንበርብር ግብር ከፋዮች ወደ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መሄድ ሳያስፈልጋቸው ያለባቸውን ግብር በኤሌክትሮኒክ ዘዴ የሚያሳውቁበትና የሚከፍሉ…
ባለፈው ሐሙስ ከዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ጋር ትውውቅ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ሥራቸውን በይፋ ጀምረዋል፡፡
ደሃ እንድንሆን የፈረደብን የለም፡፡ ሀብታም እንዳንሆን የተጣለብን ክልከላና እገዳ የለም፡፡ ደሃ ወይም የበለፀገ ሕዝብ ለመሆን ምርጫው የራሳችን ነው፡፡ …
– በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ከ40 ዓመታት በላይ ማገልገላቸውን ይናገራሉ
“ሕግ ወደ ኋላ ሄዶ አይሠራም በአዋጁ ደግሞ ሊስተናገዱ አይችሉም” የግል ድርጅቶች…
አቶ ታምራት ሞጆ፣ በማዕድን ሚኒስቴር የባህላዊ ማዕድናት ግብይት ማስተባበሪያ ዋና የሥራ ሒደት ባለቤት
ኢትዮጵያ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ልታገኝባቸው ከም
– ከ18 መደበኛ ስብሰባዎች ስድስቱን ብቻ ተሰብስቧል
በዮሐንስ አንበርብርበመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት የሦስተኛ ዓመት የሥራ ዘመኑን የጀመረው የሕዝ…
በጋዜጣው ሪፖርተርየአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ የጀመረውን ውይይት ኅዳር 30 ቀን 2005 ዓ.ም. አስቀ
– ሁለቱ ፍርደኞች በሌሉበት ነው የተቀጡት
በታምሩ ጽጌበተከሰሱበት የተለያዩ ወንጀሎች ማስረጃ አልቀረበባቸውም በማለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍር…
– የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ 4.45 ቢሊዮን ብር ብድር ፈቀደ
በውድነህ ዘነበምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ታንዛኒያ ከኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለመግዛት ጥያ…
በብርሃኑ ፈቃደየአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት አባላት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የገባውን መልቲ ሞዳልን ጨምሮ የትራንስፖርት ዘርፉን ለግሉ…
– የዕርዳታ ገንዘብ ብዙ ቢገኝም ለክልሎች የሚሰጠው ትንሽ መሆኑ ተጠቆመ
በታምሩ ጽጌ
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ዓመት ሥራውን በጀመረ ማግስት …
በብርሃኑ ፈቃደ
የመጀመርያው ሆቴል እቴጌ ጣይቱ ተብሎ አራዳው ሰፈር ጊዮርጊስ ላይ የቆመው በ1907 ዓ.ም. ሲሆን፣ ለመቶ ዓመት ጥቂት ጊዜ ብቻ ቀርቶታል፡፡
በሰለሞን ጎሹ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ በተደጋጋሚ ይነሱ ከነበሩ ጥያቄዎች አንዱ፣ ካቢኔያቸውን ወይም የሚኒስትሮ
ለቅኝ ገዥዎች አንንበረከክም ወይም አንገዛም በሚል ጠንካራ የኢትዮጵያዊነት መንፈስና እምነት የውጭ ወራሪዎችን መክተን በቅኝ ግዛት ሥር ያልወደቅን ሕዝብ …
– 23 የወረዳ አመራሮች ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል – 163 አመራሮችም እየተመረመሩ ነው
በታምሩ ጽጌ
የሚድሮክ እህት ኩባንያ የሆነው ሁዳ ሪል ስቴት ከ15 ዓ
– ባንኩ ምን ያህል ገንዘብ ለሚቆጥቡ ቅድሚያ እንደሚሰጥ አልወሰነም
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአዲስ አበባ አስተዳደር ሊገነባ ላቀደው
በዘካሪያስ ስንታየሁ
የአሜሪካ ምክር ቤት ዓመታዊው የዲቪ ሎተሪ እንዲቆም ለመጠየቅ የሚያስችለው ሕግ ባለፈው ዓርብ አፀደቀ፡፡
– ኢትዮጵያ ከነፋስ ኃይል 1.3 ሚሊዮን ሜጋ ማመንጨት እንደምትችል ተጠቆመ- ለአዳማ ሁለት ፕሮጀክት ብድር ተገኘ
በቃለየሱስ በቀለ
በተለያዩ ወቅቶች የ…
– ሥራ አስፈጻሚው ከአገር ውጭ በመሆናቸው ፍርድ ቤት አልቀረቡም
በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሽፈራው ዓለሙን ጨም
በዳዊት ታዬ
የመጀመሪያውን የግል የከተማ አውቶብስ አገልግሎት ለመጀመር በዝግጅት ላይ የነበረው አልያንስ ትራንስፖርት ሰርቪስስ አክሲዮን ማኅበር፣ በአ
በዳዊት ታዬ
በጥቅምት 2005 ዓ.ም. ለብሔራዊ ባንክ ይቀርባል ተብሎ በዕቅድ ተይዞ ከነበረው የወርቅ ምርት ውስጥ፣ 45 በመቶ ያህሉ ሊቀርብ አለመቻሉ ታወቀ፡፡ የጌ…
በዮሐንስ አንበርብር
የኢትዮጵያን ደረጃ ያላሟላ የዕፅዋት ዘርን ለገበያ ያቀረበ ወይም በኢትዮጵያ ያልተመዘገበና ቁጥጥር ያልተደረገበትን የዘር ዓይነት
– ካቢኔው በሕገ መንግሥቱ መሠረት አንድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ይኖረዋል- የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ ያላቸው ሁለት ባለሥልጣናት ተሹመዋ
በታምሩ ጽጌ
የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን እያስገነባቸው ካሉት ከ30 በላይ የሚሆኑ መንገዶች ውስጥ አሥሩን የጐበኙት ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ፣ በገቡት ው
– ሰባት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ ዘይት ለማከፋፈል እንዳልቻለም ገለጸ
በዳዊት ታዬ
መንግሥታዊው የሸቀጦች ጅምላ ንግድና አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ) ከአዲስ …
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ለፓርላማ ያቀረቡትን ሹመት ፓርላማው አፅድቆታል፡፡ ተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሮችም ተሹመዋል፡፡
በሔኖክ ያሬድ
ባለፈው ወር በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው 18ኛው የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባዔ የተሳተፉ ኢትዮጵያውያንና የውጭ አገር ምሁራን፣ በኢጣሊያ…
በብርሃኑ ፈቃደ
ቅድመ መርካቶ ንግድና ገበያ
ከአዲስ አበባ ምሥረታ ማግስት ጀምሮ ብቅ ብቅ ያሉት የገበያ ቦታዎቿ ለከተማይቱ ደም ሥር በመሆን ዛሬ ድረስ የሚ…
– የአቶ ጁነዲን ባለቤት ክስ ከሌሎቹ እንደማይለይ ተገለጸ
በታምሩ ጽጌ
የእምነት ነፃነትን በመቃረን ከራሳቸው አክራሪ አስተሳሰብና አስተምህሮት ውጪ፣ …
– ሌሎች 50 ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ ጠይቀዋል- እስራኤል በአፍሪካ ኅብረት መድረክ አለማግኘቷ ቅሬታ ፈጥሮባታል
በታደሰ ገብ
– የግል ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ቁጥር ከአንድ ሚሊዮን በላይ መሆኑ ተጠቁሟል
“የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ፈተና አንድ ወር ስለቀረው ተጨንቀናል” ወላጆ…
– ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆኑ- አቶ ጁነዲን ሳዶ ተነሱ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በዛሬው ዕለት ለሕዝብ ተወካዮች…
ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር
– ኢሕአዴግ ለሕዝብ ደንታ የለውም አሉ- ብልሹ የምርጫ ሥርዓት መስፈኑን ወቀሱ
በጋዜጣው ሪፖርተር
በሁለት ዓመት ከ10 በመቶ በላይ ቀንሷል
በዳዊት ታዬ
የአንድ ዶላር የምንዛሪ ዋጋ በ17 በመቶ ጨምሮ በ16.35 ብር እንዲመነዘር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መወሰኑ ይ…
– ወቀሳው የተሰነዘረባቸው ኃላፊዎች ተነስተዋል
በዮሐንስ አንበርብር
በኦሮሚያ ልዩ ዞን ከአዲስ አበባ በ21 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው የለገጣፎ ለ…
በዮሐንስ አንበርብር
መንግሥት በቤት ሠራተኛነት ወደ ዩናይትድ ዓረብ ኤምሬትስ በሚጓዙ ዜጐቹ ላይ የጣለውን እገዳ ሊያነሳ ነው፡፡
– የወረዳው ሥራ አስኪያጅ በእስራትና በገንዘብ ተቀጡ
በታምሩ ጽጌ
በኦሮሚያ ልዩ ዞን የሱሉልታ ከተማ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዮሴፍ ጌታቸ
በዮሐንስ አንበርብር
ሰሞኑን ጠቅላላ ጉባዔውን ያካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች 18 አገሮችን በሥሩ ለሚገኘው የሰብዓ…
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን እያስተባበረ ነው፡፡ ቡድኑ በፈቃደኝነትና በፍላጎ…
– ኢትዮጵያ የአፍሪካን አቋም እንደምታንፀባርቅ ገለጸች
በዮሐንስ አንበርብር
ሰሞኑን በእስራኤልና በሐማስ መካከል በተከሰተው ግጭት ምክንያት በአዲስ
– ለኢትዮጵያ መንግሥት በደብዳቤ ማብራሪያ ሰጥቷል
በዮሐንስ አንበርብር
የግብፅ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአገር ውስጥና በተለያዩ ዓለም አቀፍ መ…
በታምሩ ጽጌ
ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም. በየካቲት 12 ሆስፒታል የተወለደች ሕፃን፣ በተወለደች በዘጠነኛው ቀንዋ ኅዳር 5 ቀን 2005 ዓ.ም. መሰረቋን ወላጅ እናቷ ለሪፖ
ረቡዕ ጥቅምት 21 ቀን 2005 በቅጽ 18 ቁጥር 7/1385 ታትሞ የወጣውና ‹‹አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ ሻሸመኔ የሚገኘውን በቀለ ሞላ ሆቴል ገዝቶ እየገነባ ነው›› በሚለ
‹‹ከጐሳዎች የመሬት ባለቤትነት ጋር በተያያዘ በኢንቨስተሮች የሚነሳው ቅሬታ መሠረተ ቢስ ነው›› አቶ ኢስማኤል አሊሴሮ፣ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥ
– ፖታሽ የኢትዮጵያ ዋነኛ የውጭ ምንዛሪ ማስገኛ ይሆናል እየተባለ ነው
በዳዊት ታዬ
ከአንድ ዓመት ተኩል በኋላ የአገሪቱ ዋነኛ የወጪ ንግድ ማስገኛ ይሆና
– ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥር ውለዋል
በታምሩ ጽጌ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የአይቲኤስሲ ላብራቶሪ ሰሞኑን መዘረፉ
በዳዊት ታዬ
ከ1983 ዓ.ም. ወዲህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ኢንሹራንስ ኩባንያ በመሆን የተቋቋመው ናይል ኢንሹራንስ አክሲዮን ማኅበር፣ በብሔራዊ ባንክ መ…
በታደሰ ገብረ ማርያም
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የዓለም ጤና ድርጅትና የዓለም ባንክ እ.ኤ.አ. በጁን 2011
በዮሐንስ አንበርብር
ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ አባላትን ያካተተ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን የኢትዮጵያ ሕዝብና መንግሥትን በመወከል፣ ኢትዮ…