የአዲስ ዓመት አከባበር
በትግራይ ርእሰ ከተማ በመቀሌ የአዲስ ዓመትን በዓል አከባበር የተከታተለው ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ እንቁጣጣሽ ፣ በተለያዩ ዝግጅቶች ጭምር መከበሩን
በትግራይ ርእሰ ከተማ በመቀሌ የአዲስ ዓመትን በዓል አከባበር የተከታተለው ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ፤ እንቁጣጣሽ ፣ በተለያዩ ዝግጅቶች ጭምር መከበሩን
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
News, Radio Magazine or Mestawot
ሕገ መንግሥቱንና ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በተደራጀ የሽብርና የአመፅ ድርጊት ለማፈራረስ ሲንቀሳቀሱ ተደርሶባቸዋል በሚል፣ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
በቅድሚያ እንኳን ለዘመን መለወጫው አዲስ ዓመት አደረሳችሁ! መጪው ዘመን መብላትን አስበን ሳይሆን እህል በልተን የምንጠግብበት፤ መዳንን ተመኝተን ሳይሆን ታክመን የምንድንበት፤ከሰቀቀን ኑሮ ተላቀን እፎይ የምንልበት፤ የጎሪጥ ከመተያየት ይልቅ ተሳስበን የምንወያይበት፤በፍራቻ ሳይሆን በመምረጥ የምንኖርበት ዘመን እንዲሆንልን እመኛለሁ፡፡
ሃገራችን በየወቅቱ ከሚጋረጥባት እጦት ተገላግላ ራሷን የምትችልበት፤የሚሸሽባት ሳትሆን የምንሰባሰብባት፤ የምናፍርባት ሳትሆን የምንኮራባት ኢትዮጵያ እንድትሆን ሁላችንም ለሃገራችን እንደ የአቅማችን እንጣር፡፡ ለዚህ ደግሞ […]
ያዳምጡ [podcast]http://radio-download.dw.de/Events/podcasts/amh/4347_podcast_amh_nachrichten/1180D079_1-podcast-4347-6615132.mp3[/podcast]
በሽብርተኛ ክስ ውብሸት ጥላሁን፣ ርዮት አለሙ እና ሁለት የስዊድን ጋዜጠኞች ክስ ተመስርቶባቸዋል Ethiopia Zare (አርብ ጷግሜን 4 ቀን 2003 ዓ.ም. September 9, 2011)፦ ታዋ
እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ከ2005 እስከ 2010 ባሉት ዓመታት ውስጥ የአሜሪካ የዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች ለአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የላኳቸው መልዕክቶች ከአሜሪካ ቁጥጥር ውጭ በሆነ ቡድን እጅ ውስጥ ገብተው ሰሞኑን “ዊኪሊክስ” በተሰኘ ዓለም ዓቀፍ የመረጃ ድረገጽ ላይ ተዘርግፈዋል። በዚህም ምክንያት በከፍተኛ ምስጢርና ጥንቃቄ የተላኩ መረጃዎች ለአደባባይ እይታ በቅተዋል። ከእነዚህም ውስጥ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የአሜሪካ ዲፕሎማቶች ወደ አሜሪካ የውጭ […]
ከዝግጅት ክፍላችን ከሰሞኑ በህወሃት መንደር ስንሰማው የኖርነው ሟርት እንደገና ታድሶ መወራት ጀምሯል።ሊቢያ፤ ግብጽ፤ ቱኒዚያና ሌሎችም አገሮች ውስጥ የሚታየው ዓይነት አብዮት በኢትዮጵያ ቢነሳ ኢትዮጵያ ትጠፋለች የሚል የተለመደ ሟርት በሰፊው መወራት ጀምሯል። ይህ ባዶ ማስፈራሪያ አይደለም። ህወሃቶች ህዝቡ በነጻነት ከሚኖር ይልቅ ዜጎች እርስ በርሳቸው ተጫርሰው አገሪቷ ብትጠፋ ቅር የሚላቸው ግለስቦች እንዳልሆኑ የ1997 ዓ.ም ምርጫና ውጤቱ በቂ ምስክር […]
ሰው፣ እውቀትና ነጻነት ነጻነት ከማናቸውም ነገር ቀድሞ ከራስ የማንነት ግንዛቤ ከሚመጣ እውቀት የሚመነጭ ነው፡፡ ይህ እውቀት ደግሞ የሰው ልጆች ብቻ ተፈጥሮ ነው፡፡ ለምሳሌ ፍጥረትን ተራ በተራ ብንወስድ፣ ድንጋይን የመሳሰሉ ህይወት የሌላቸው ግኡዛን ስለራሳቸው ምንም እውቀት እንደሌላቸው እንረዳለን፡፡ ብዙ ቋጥኞች በአንድ ላይ ተከማችተው በሚገኙበት ሁኔታ አንዱ ቋጥኝ ስሌላው አጠገቡ ስለሚገኝ ቋጥኝ የሚያውቀው ነገር የለም፡፡ አበቃ ድንጋይ […]
«የሚስጥራዊ መረጃዎች ተራራ» በሚል የአልጃዚራ የዜና አውታር የገለጸውና የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች በሚስጥር የሚለዋወጡአቸውን መልእክቶች ማጋለጥ የጀመረው ዊኪሊክስ ባለፈው ሳምንት እጅግ በርካታ የሆኑ መረጃዎችን በመረጃ ድረ ገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን፣ የዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜርካ ጋር የተለዋወጣቸውን ሚስጥራዊ መልእክቶችና፣ አንዳንድ በዘረኛው አገዛዝ የስልጣን ወምበር ላይ የተቀመጡ ባለስልጣናት አገዛዙን ያጋለጡባቸው ከአራት ሺህ አምስት መቶ […]
«የሚስጥራዊ መረጃዎች ተራራ» በሚል የአልጃዚራ የዜና አውታር የገለጸውና የአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ሚስዮኖች በሚስጥር የሚለዋወጡአቸውን መልእክቶች ማጋለጥ የጀመረው ዊኪሊክስ ባለፈው ሳምንት እጅግ በርካታ የሆኑ መረጃዎችን በመረጃ ድረ ገጹ ላይ የለቀቀ ሲሆን፣ የዘረኛው የወያኔ አምባገነን አገዛዝ ከዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜርካ ጋር የተለዋወጣቸውን ሚስጥራዊ መልእክቶችና፣ አንዳንድ በዘረኛው አገዛዝ የስልጣን ወምበር ላይ የተቀመጡ ባለስልጣናት አገዛዙን ያጋለጡባቸው ከአራት ሺህ አምስት መቶ […]
የሱዳኑ ፕሬዝዳንት አልባሽር ከሥልጣን ይወገዱ ዘንድ መለስ ዜናዊ ፍላጎት እንዳለው ለአሜሪካ ባለሥልጣናት መናገሩን ይፋ አድርጎ የነበረው የአሜሪካ ኤምባሲ መረጃ፤ አልበሽር ዳርፉር ውስጥ ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት በአለም አቀፍ ፍርድቤት እንዲከሰሱ መደረጉ አስደንግጦታል ማለቱን ዊኪሊክስ ይፋ ያደረገው መረጃ አጋለጠ። ዊኪሊክስ ይፋ እንደ አደረገው የአሜሪካ ምስጢር መረጃ፤ የአለም አቀፉ ፍርድቤት አልባሽር ላይ የመሰረተው ክስ በሱዳን ውስጥ አለመረጋጋትን ከመፍጠር […]
በኢትዮጵያዊያን ትከሻ ላይ እንደመዥገር ተጣብቆ የሚገኘው የዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት በስልጣናቸው ላይ ስጋት የሚፈጥርባቸውን ማናቸውንም ሃይል ከማጥፋት ወደሁአላ እንደማይሉ በተደጋጋሚ ያሳዩና ያስመሰከሩ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን የቤሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክትል ፕሬዘዳንትና የወያኔ አገልጋይ የነበረው ሰብስቤ ንሳጼ ጋስ በግምገማ ሰበብ ከስልጣን መወገዱን ምንጮችን ዋቢ በማድረግ ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ አመለከተ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት የቤሻንጉል ጉምዝ ክልል […]
ቀደም ብሎ በሃገር ውስጥ ስኳርን በጨረታ በመሸመት ለቸርቻሪ ነጋዴዎች በጨረታ የማከናወኑ አሰራር እንዲቀርና ጅምላ ንግድ አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ)፣ለሚመርጣቸው ነጋዴዎችና ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ብቻ እንዲሰጥ መወሰኑን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ፡፡ እንደዘጋቢያችን ሪፖርት ቀደም ብሎ ስኳር ለገበያ ተጠቃሚዎችና ሸማቾች የሚቀርብበትን የጨረታ አሠራር በመሰረዝ፣ አዲስና ምርጦችን ተጠቃሚ የሚያደርግ አሰራር እንዲሰፍንም የተደረገው ነጋዴዎች ለራሳቸው ጥቅም ብቻ […]
ህዝባዊ ተቃውሞ ሊቀሰቀስብኝ ይችላል በማለት እንቅልፍ እያጣ የመጣው የወያኔ አገዛዝ ሰሞኑን በዜጎች ላይ ጅምላ እስራት ማካሄዱን በመቀጠል የኦነግን የሽብር ዓላማ ያራምዳሉ በማለት 29 ሰዎች ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ አመለከተ። እንደዘጋቢያችን ሪፖርት የዘረኛው ወያኔ ሰለባ ከሆኑት 29 ግለሰቦች መካከል የኦሮሞ ሕዝብ ኮንግሬስ (አሕኮ)ና የኦሮሞ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን) ፓርቲዎች አባል የሆኑ ዘጠኝ ግለሰቦች ይገኙበታል። […]
ከመቼውም ጊዜ በላይ በተለያዩ አስጨናቂ ህዝባዊ አጀንዳዎች ተወጥሮ የሚገኘው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ሰሞኑን እንደቆሰለ ጅብ እያረገው ሲሆን የተለያዩ ሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በማጣራት ላይ ይገኙ የነበሩ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ሰዎችን በ 24 ሰአት ጊዜ ውስጥ ከሃገር ማባረሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ። እንደወያኔ በሥልጣን ላይ ለአሥርተ አመታት የቆዩትን አምባገነን የሰሜን አፍሪካንንና የአረብ አገራት ገዥዎችን እያርበደበደ ያለው […]
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የራሱን ጥላ እየሸሸና ሁሉንም በጥርጣሬ አይን እየተመለከተ የሚገኘው ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ለረጂም አመታት ሲያገለግሉ የነበሩ በርካታ ጠባቂዎችንና ሃላፊዎችን ከስራ ገበታቸው ማንሳቱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ ባስተላለፈልን ዘገባ ገለጸ። እንደ ዘጋቢያችን ሪፖርት በግምገማ ሰበብ ካለፈው ሣምንት ጀምሮ ከኃላፊነታቸውና ከሥራ ገበታቸው የተፈናቀሉት የቃሊቲ ፌዴራል ማረሚያ ቤት ፖሊሶች አብዛኛዎቹ ከ10 ዓመት በላይ በማረሚያ […]
የተቃውሞ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስብስብ መድረክ በሀገሪቱ ስላላው ድርቅና ረሃብ «ረሀብን ማጋለጥ ሊያስወነጅል አይገባም»
ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ
«ኦስማ ቢን ላደን በተገደለበት ወቅት ከተሰበሰቡ የሥለላ መረጃዎች እንደተረዳነዉ አል-ቃኢዳ እንደ 9/11 ባሉ በታዋቂ ዕለታትና በዓላት ወቅት አደጋ ለመጣል ፍ
ሰልፈኞች በመግደልና በማሰር የሚወገዘው የሶሪያ መንግሥት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ “በሰብዓዊነት ላይ
በተፈፀሙ ወንጀሎች የሚቀርብበት ክስ እየተጠናከረ…
በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የዋወጣውን አነስተኛ መስፈርት አላሟሉም የተባሉ አምስት የግል የትምሕርት ተቋማት እንዲዘጉ ሰሞኑን ተወስኗል ።
የዕለቱ ዜና
ፍኖት — ቋንቋ ምድን ነው? እንዴትስ ይበየናል? የሚሉትን መሠረታዊ ጥያቄዎች አንስተን መቃኘት አለብን፡፡ ቋንቋ ምንድን ነው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ ቋንቋ የሰው ልጆች የመግባቢያ መሣሪያ ነው፡፡ ባንደበት ተቀናብሮ ካንድ ግለሰብ ወደ ሌላው ግለሰብ መልዕክት ይስተላለፍበታል፡፡ የግንኙነቱ ሁኔታም አንድ ዓይነት ልሣን (Linguistic) …
ቴሌቭዥንና ኢንተርኔት እየተዋኻዱ ነው፤ ፊልሞች ለ 3 ማዕዘናዊ እይታ እንዲበቁ እየተደረገ ነው። አንድ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪዎች አምራች ኢንዱስትሪ እንዲ…
የዓለም ንግድ ድርጅት የዶሃ ድርድር ዙር ከተጀመረ ይሄው ዘንድሮ በቅርቡ በሕዳር ወር አሥረኛ ዓመቱን ሊይዝ ነው። ይሁን እንጂ ፍትሃዊ ንግድን በማስፈን የታ…
በሱዳኑ የብሉ ናይል ግዛት በተቀሰቀሰው ግጭት ምክንያት በቅርቡ የሱዳን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው በኢትዮጵያ ላይ ተጨማሪ ጫና መፍጠሩን የተባበሩ…
የትኛው ጋዳፊ?
አራት ኪሎ አካባቢ ቡና እየጠጣሁ ጋዜጣ እያነበብኩ እንዳለሁ አንድ ወጣት በኪራይ የሚነበብ ጋዜጦችን ይዞ ማንበብ ይጀምራል፡፡ ትንሽ እንዳነበበ ጋዜጣ አዟሪውን “አንተ! ጋዳፊ የት ገባ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ለጥያቄው ሳይሆን ለመልሱ በመጓጓት ሁላችንም ወደ ጋዜጣ አዟሪው ዐይኖቻችንን አፈጠጥን፡፡ አንዳዶች ደግሞ ወደ ጠያቂው አትኩረው በመገረም ይለመከቱ ጀመር፡፡ ምክንያቱም ጋዜጣ አዟሪው ጋዜጣ አዙሮ መሸጥ እንጂ ከኛ የተሻለ መረጃ […]
የትኛው ጋዳፊ? አራት ኪሎ አካባቢ ቡና እየጠጣሁ ጋዜጣ እያነበብኩ እንዳለሁ አንድ ወጣት በኪራይ የሚነበብ ጋዜጦችን ይዞ ማንበብ ይጀምራል፡፡ ትንሽ እንዳነበበ ጋዜጣ አዟሪውን “አንተ! ጋዳፊ የት ገባ?” ሲል ይጠይቀዋል፡፡ ለጥያቄው ሳይሆን ለመልሱ በመጓጓት ሁላችንም ወደ ጋዜጣ አዟሪው ዐይኖቻችንን አፈጠጥን፡፡ አንዳዶች ደግሞ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እስክንድር ነጋ ነሐሴ 29ቀን 2003ዓ.ም. በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በተደረገ ሕዝባዊ ስብሰባ ላይ ወቅታዊ የሀገሪቷን ጉዳይ አስመልክቼ ያቀረብኹትን
የቢዝነስና የሰው ብልጽግና ሥልጠና ድርጅት ዳይሬክተር
አቶ አደራ አብደላ በቀድሞ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት በጉራጌ ዞን ጉብሬ ውስጥ በ1964 ዓ.ም. ተወለዱ፡፡ የመጀ
በአሁኑ ጊዜ በኅብረተሰባችን ውስጥ የተለያዩ ስሜቶች አሉ፡፡ ሁሉም የዓባይ ግድብ እውን ሆኖና ተግባር ላይ ውሎ ኃይል ሲያመነጭ ማየት ይፈልጋል፡፡
‹‹ማዕቀቡ የኢትዮጵያ የተናጠል ጉዳይ አይደለም›› የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታው ምክር ቤት በኤርትራ ላይ ዳግመ…
– የፀረ ሙስናና የፖሊስ ኮሚሽነሮችም ተነስተዋል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሰብስቤ ንሳፄ ጋስ፣ የክልሉ ሥራ አስ
– አምስት የተዘጉ ተቋማት ተማሪዎች ጉዳይ አሳሳቢ ሆኗል- ቦርዱ ዛሬ ተወያይቶ አቋም ይወስዳልየከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ የግል ከፍተኛ ት…
– ገበያ ውስጥ የስኳር እጥረት ተከስቷል- በስኳር ላይ ተጥሎ የቆየው ኤክሳይዝ ታክስ ተነሳስኳር ኮርፖሬሽን ለገበያ ስኳር የሚያቀርብበትን የጨረታ አሠራር በ…
በሚመለከተው አካል ባልፀደቀላቸው የራሳቸው መመርያ የሠራተኛ ድልድል የሚያደርጉ አንዳንድ የመንግሥት ተቋማትን ሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡
በኮሎኔል ጋዳፊ ልጅ በሐኒባል ጋዳፊ ሚስት አሰቃቂ በደል የተፈጸመባት ኢትዮጵያዊቷ ሸዋዬ ሞላ ትሪፖሊ ውስጥ ሕክምና እየተከታተለች ነው::
የልኳንዳ ነጋዴዎች በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ቄራ አካባቢ በሚገኘው የቁም ከብት ገበያ ውስጥ ያካሂዱ የነበሩትን የከብት ግዥ ትተው፣ በሌሎች የገበያ …
ሉሉ ከበደዘመኑ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ1990 ላይ ነበር። ለደርግ የአስተዳደርና የፖለቲካ ድህነት ምስጋን ይግባውና ሐገራችን ከገንጣይና አስገንጣ
ዘመናዊዉ የአኗኗር ስልት በቴክኒዎሎጂ እየተረዳ ረዥም ጊዜ የሚፈጁ ተግባራትን በአጭር ጊዜና በፍጥነት ማከናወን ማስቻሉ በበጎ ጎን የሚነሳለት ጉዳይ ነዉ።
ከትናንት በስተያ በጀርመኑ የ Mecklenburg-Vorpommern ፌደራዊ ክፍለ ግዛት በተካሄደ ምርጫ ፣ መፍቅሬ ናዚ የሚባለው የጀርመን ብሔራዊ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ በጀርመንኛ