Amharic የአየር ንብረት ለውጥ፤(«ኤል ኒኞ» ና «ላ ኒኛ» DW Amharic Aug 30, 2011 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በምስራቅ አፍሪቃ የተከሰተዉ ድርቅ እስካሁን ቢያንስ 30 ሺህ ለሚገመቱ ህፃናት ህልፈተ ህይወት ምክንያት ሆኗል። በሚሊዮኖች የሚቆጠሩትን ደግሞ ለረሃብ ዳርጓል።