እርስ በርስ መጠላለፉን አቁመን እጅ ለእጅ እንያያዝ! የዓለምን የኢኮኖሚ ቀውስ ለኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ እንጠቀምበት!
ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡
ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡
በኤርትራ ያለው አስተዳደር ያንገፈገፋቸው ወታደሮች ሥርዓቱን በመክዳት ድንበር ተሻግረው በአፋር ክልል ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን
ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ በአገሪቱ መጣል የጀመረው ያልተጠበቀ ዝናብ የአርሶ አደሮችንና የግብርና ኢንቨስተሮችን ተስፋ ያጨለመ ሆኗል፡፡
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው አሥር ሚሊዮን ብር ከባንክ እንዳይንቀ…
ሰሞኑን በአንድ የአፍሪካ አገር በሚታተምና በዋናነት አፍሪካ ነክ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በሚያተኩር www.Africareview.com የተባለ ድረ ገጽ ላይ የወጣ ዜና ርዕስ ስቦኝ ከፍቼ ውስጡን አነበብኩት:: ርዕሱ እንዲህ ይላል:- “Is Ethiopian strongman Meles Zenawi shooting in the dark?”. ማለፊያ ርዕስ ነው:: አይነ ግቡ ነው፤ የጽሁፉንም የመከፈት እና የመነበብ ዕድል ከፍ እንደሚያደርገው ግልፅ ነው:: ርዕሱ በአቀራረብ ለዛው ጠያቂ […]
ከአቶ/ሮ አዜብ ጌታቸው በጋ . . . “ኢሕአፓዎች ዛፍ ያጣ ጉሬዛ አትሁኑ” በሚል ርዕስ የተፃፈውን ጽሁፍ ተመለከትኩት። ከጽሁፍ የተረዳሁት ነገር ቢኖር፣ ወደ ደጀ…
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት አላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 24 ሰዎች በዛሬው ቀን ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ የተሰየመው የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛው ወንጀል ችሎት 8 ተከሳሾች ቀርበው የክስ ቻርጅ የተቀበሉ ሲሆን ከተራ ቁጥር 9-24 ያሉት ተከሳሾች በሌሉበት ክሳቸው ተመስርቶአል፡፡ በቁጥር የፍ/ሚ/ፌ/ማ/መ/ቁ 00180/04 ጥቅምት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. […]
በተለያዩ ጊዜያት ፤ በተለይ ደግሞ ከሶማልያ አክራሪ ቡድኖች በኩል ይቃጣባት የነበረውን ትንኮሳ ለረጅም ጊዜ ታግሣ የቆየችው ኬንያ፤ ከ 3 ሳምንት ገደማ በፊ
በዴሞክራሲ የበለጸጉ የአፍሪካ አገሮች መንግስት ነጋዴ መሆን እንደማይችል አሳሰቡ። የኢትዮጵያ መንግስት የኢኮኖሚ አማካሪዎች መንግስት መሪ ሚና ሊኖረው
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ባለንበት የመረጃ ዘመን፤ ሳይበር (ለምሳሌ ኢንተርኔት) ለፍትህ፣ ለነፃነትና ለዲሞክራሲ ትግል ከሚደረግባቸው አውድማዎች አንዱ ሆኗል። ለሰሜን አፍሪቃና መካከለኛ ምሥራቅ ህዝባዊ አብዮቶች ኢንተርኔት ስለተጫወተው ሚና ብዙ የተባለ ስለሆነ እዚህ ላይ ደግሞ ማንሳት አያስፈልግም። መረሳት የሌለበት ሃቅ ግን አምባገነኖችም ይህንን ስለሚያውቁ እነሱም የሚዘጋጁበት መሆኑ ነው። የዘመናችን አምባገነን መንግሥታት የምድር፣ የባህርና የአየር ኃይሎቻቸውን ከማፈርጠም ጎን ለጎን “የሳይበር ኃይላቸውን” ማጎልበት […]
ወያኔ ብሶት የወለደው የህዝብ ልጅ ነበር። አሁን ያ የህዝብ ብሶት የወለደው ድርጅት ሙቶ በቀበሩ ላይም መለስ ዜናዊ የሚባል ጣኦት ቁሟል።ኢትዮጵያዊያንም ለዚህ ጣኦት መስዋእት ሁነው ቀርበውለታል። ጣኦቱም በፈለገው መንገድ የቀረበለትን መስዋእት እየበለተ ምሱን እየወሰደ ነው። ይህ ጣኦት ይሁን ያለው እየሆነ አይሁን ያለው ደግሞ ሳይሆን እየቀረ እነሆ ሁለት አስርተ ዓመታት ተቆጠረ። ይህ ክፉ ጣዖት አማራና ኤምፔሪያሊዝም የትግራይ […]
ወያኔ በትግራይ ህዝብ ሥም ባቋቋመውና ለጥቂት የህወሃት ባለሥልጣኖች እንደግል ንብረት እያገለገለ ያለው የ ኤፈርት ኩባንያ ስራ አስኪያጅ አባዲ ዘሙ ከሥራ አስኪያጅነቱ ተነስቶ ድርጅቱ ሙሉ በሙሉ በዘረኛው ቡድን ቁንጮ መለስ ዜናዊ ባለቤት አዜብ መስፍን እጅ መውደቁ ተዘገበ። አዲስ ቮይስ በመባል የሚታወቀው የመረጃ አውታር እንደዘገበው፤ በህወሓት ውስጥ ረጅም ዓመታት ቁልፍ ቦታዎችን ይዞ ሲያገለግል የቆየውና የአምባገነኑ መለስ ዜናዊ […]
የከተማ ቦታን በሊዝ ለማስያዝ በሚል ድንጋጌ የወያኔ ምክር ቤት በቅርቡ ያወጣው የከተማ ቦታ አዋጅ የዜጎችን ነባር ይዞታ ለመቀማት የታሰበና ባለንበርቶች ቤታቸውን ለልጅ ልጆቻቸው ለማውረስ ያላቸውን ህጋዊ መብት የሚያሳጣ እንደሆነ በተለያየ ደረጃ የሚገኙ የህግ ባለሙያዎች ገልጸዋል። ኢ-ፍትሃዊ የነበረውን የአገራችንን የመሬት ይዞታ ስርዓት በ1967ቱ ስርነቀል የመሬት ላራሹ አዋጅ የለወጠው ደርግ ፤ የከተማ ቦታን በምሪት የመጠቀም መብት ሰጥቶ […]
የጀርመን ፓርላማ ምክር ቤት አባላት በቅርቡ በኢትዮጵያ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶ ከትናንት በስቲያ 09.11.2011 በሰጡት መግለጫ አገራቸው ከኢትዮጵያ ጋር ያላት የረጂም ጊዜ ግንኙነት በአገሪቱ እየተፈጸመ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት እያየን ዝም እንድንል የሚያደርገን አይደለም አሉ። በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ያደረጉት የሊበራል ፓርቲ ተወካዩዋ ወይዘሮ ማርቲና ሹስተር በጉብኝታቸው ወቅት ያስተዋሉትን እውነታ ሲገልጹ “ህግ ይፈቅድልኛል እያሉ አንድን ሰው […]
ዕሁድ ጥቅምት 26 ቀን ተከብሮ የዋለውን የኢድ-አልፈጥርን በዓል በቤልጂዬም የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች አንድ ላይ በመሰባሰብ በደማቅ ሁኔታ ማክበራቸውን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከስፍራው በላከልን ሪፖርት ገለጸ። በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በየአመቱ በደማቅ ሁኔታ በሚከበረው በዚህ ታላቅ መንፈሳዊ ሥነሥርዓት ላይ የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች መካከል እልቂት ሊያስነሳ የሚችል ክፍፍል ሆን ብሎ እየፈጠረ መሆኑን በድምጽና በቪዲዮ ማስረጃ የተደገፈ […]
ኢትዮጵያዊያንን በሰበብ አስባቡ በመከፋፈልና በማበጣበጥ ራሱን ስልጣን ላይ የማቆየት አባዜ የተጠናወተው ከፋፋዩ የወያኔ አገዛዝ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን ማጋጨቱን እንደቀጠለ ሲሆን ግጭቱን ወደ ከፋ ደረጃ ለማድረስ “አህባሽ” ለተባለው ቡድን ወታደራዊ ስልጠና እየሰጠ መሆኑ ከአገር ውስጥ አልፎ በውጪ አገር የሚኖሩትንም ሙስሊም ህብረተሰብ እጅግ እያሳሰበና እያስቆጣ መሆኑ ተገለጸ። በተለያዩ የአውሮጳ፤ የሰሜን አመሪካና ኤዥያ ከሚኖሩ የሙስሊም ኮሚኒቲዎች ጋር የጋራ ህበረትና […]
ከሁለቱ ስዊድናዊያን ጋራ በሽብርተኝነት ወንጀል ተጠርጥረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት በዋና ወንጀል አድራጊነት የተከሰሱት የኦጋዴን ብሔራዊ ነጻ አውጪ ግንባር (ኦብነግ) አባላት የሆኑት አብዲወሊ መሐመድ እስማኤል እና ከሊፍ ዐሊ ዳሂር የ17 ዓመት ጽኑ እሥራት ሲፈረድባቸው የስዊድን ሃገር ጋዜጠኞች ክስ ግን በቂ መረጃ አልተገኘም በሚል የቀረበባቸው ክስ ውድቅ መሆኑ ታወቀ፡፡ በእለቱ የፍርድ ቤቱን ታዳሚዎች […]
የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ከሪፖርተሮቹ የደረሰውን መረጃ ዋቢ በማድረግ እንደዘገበው በውጪ ምንዛሪ በውድ ዋጋ ታትመው ወደ አገር ቤት የገቡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ መጻህፍት ለተማሪዎችና መምህራን ከተከፋፈሉ ቦኋላ ነበር ባለሥልጣናቱ ይህንን ውሳኔ ያስተላለፉት። ይሁን እንጂ መጽሀፉ ባለፈው መስከረም ወር በሚታደልበት ጊዜ ተማሪዎች መጽሀፉን ቀድደው ቢገኙ 100 ብር እንደሚቀጡ በመምህራን በኩል ተነግሮአቸው እንደነበር ታውቆአል። የአማራ ክልል ባለስልጣናት ተማሪዎችና መምህራን […]
ናትናኤል መኮንን ክፉኛ መደብደቡን ለፍርድ ቤት ገለጸ
Ethiopia Zare (ሐሙስ ጥቅምት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. November 10, 2011)፦ ልደታ በሚገኘው በከፍተኛ ፍርድ ቤት ዛሬ የቀረቡ
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት አላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ 24 ሰዎች በዛሬው ቀን ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት ከሰዓት በኋላ የተሰየመው የፌድራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 3ኛው ወንጀል ችሎት 8 ተከሳሾች ቀርበው የክስ ቻርጅ የተቀበሉ ሲሆን ከተራ ቁጥር 9-24 ያሉት ተከሳሾች በሌሉበት ክሳቸው ተመስርቶአል፡፡ በቁጥር የፍ/ሚ/ፌ/ማ/መ/ቁ 00180/04 ጥቅምት 30 ቀን 2004 ዓ.ም. […]
የአፍሪቃ የልማት ባንክ ለግንባታው $743 ሚልዮን ዶልር አበደረ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዓለም ላይ በያመቱ ከአንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን በላይ ሰው በመኪና አደጋ ይሞታል።
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው ፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወ
ኢትዮጵያ ውስጥ በአሸባሪነት ተጠርጥረው የታሰሩት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ፍርድ ቤት ቀረቡ ።
“ኦነግን ሳላውቅ የኦነግ አባል የሆንኩ መሰለኝ” የሚለውን ቃል የተናገሩት ከዛሬ ዘጠኝ ዓመት በፊት አንድ ዩኒቨርስቲ መምህር ናቸው፡፡ በ1994 ዓ.ም ክረምት ላይ ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊና አቶ ተፈራ ዋልዋ የከፍተኛ ትምህረት ተቋም መምህራንን ረዘም ላሉቀናት ያወያዩ ነበር፡፡ አንድ የዩኒቨርስቲ መምህር የኢህአዴግን የፍረጃ ፖሊሲ መግለጽ ሲሉ የተጠቀሙበት ቃል ነበር፡፡ “እኔ የማንም ድርጅት አባል አይደለሁም፡፡” አሉ መምህሩ ሲናገሩ “የማንም […]
ሠላም ሰፍኗል፡፡ ሠላም የሚያሰፍን ግን አንዳችም ነገር የለም፡፡ የኑሮ ዋጋ ከሕይወት ዋጋ በልጧል፣ በቂ ቀርቶ ግማሽ ነፃነት የለም፤ ሕዝቡ ግን አይበሳጭም …
(ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የጥንቱን የአስተዳደር ሁኔታ፤ የመሪነት ብቃትና ችሎታ ለጊዜው ወድጎን እንተወውና የዘመናዊውን አስተዳደርና የመሪነት ችሎታና ብቃት አሁን ባለንበት የ21ኛ…
1 ጐሣዊ የፖለቲካ አመለካከት መንስዔው ና መዘዙ በኢትዮጵያ 2 ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታና የጐሣ ድርጅቶች 3 የጐሣ ፖለቲካ የወደፊት ዕጣ ችግሮቹና መፍትሄዎች በተሰኙት ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በዋሽንግተንና አካባቢው የሚገኘውን ኢትዮጵያዊ ወገናችንን ለማወያየት 1 ዶ/ር ኣሰፋ ነጋሽን ከአምስተርዳም 2 አቶ ጁሓር መሃመድን ከኒወዮርክ እንዲያወያዩን ጋብዘናቸዋል:: ውይይቱ ለማንኟውም ኢትዮጵያዊ ክፍት ነውና እርሶዎም ይገኙ ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል:: ቦታው Best […]
ከምድራችን ፣ አንዳንዴ ቀረብ ፤ አንዳንዴም ይበልጥ ፈንጠር ብላ ትገኛለች። ማርስ! እርሷ ቀረብ ስትል፣ ምድርም እንዲሁ ጠጋ ስትል፤ 54,6 ሚሊዮን ኪሎሜትር ብ
ባለፈዉ ሳምንት የኬንያ ባለሥልጣናት ኤርትራ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ታስታጥቃለች ብለዉ እንደሚጠረጥሩ ካስታወቁ ወዲሕ ግን በፀ
ሕዳር ዘጠኝ በጀርመን ታሪክ ብዙ ጊዜ ብዙ እዉነት ተፈፅሞበታል።የ1989ኙ ክስተት ግን በርግጥ የደስታ ነዉ።
የኢትዮጵያ ምክር ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ ያወጣዉን አዋጅ ማጽደቁ ተሰምቷል።
የዕለቱ ዜና
ሩሢያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል የምትሆንነት ጊዜ እየተቃረበ በመሄድ ላይ ነው። ሞስኮ ለዚሁ ዓባልነት ስትጥር የ 18 ዓመት ጊዜ አሳልፋለች።
ቀደም ሲል ማብራሪያ የሰጡ የህግ ባለሙያ ኣዋጁን ከአስራ ዘጠኝ ስድሳ ሰባቱ የከተማ ቦታና ትርፍ ቤት አዋጅ ቀጥሎ የመጣ ስር ነቀል አዋጅ ሲሉ ገልጠውታል ።
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ፣ የፊንላንድ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር
ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ የፊንላንድ የዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ናቸው፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ የ
• ሁለቱ አገሮች በመንገድ ትራንስፖርትና መሠረተ ልማት ላይ ስምምነት አደረጉኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ አገናኝ መንገድ ለመገንባት ባደረጉት ስምምነት መ
ወንዝን የሚያሻግሩ፣ ጥልፍልፍ መንገዶችን የሚያሸጋግሩ፣ ከፎቅ ወደ ፎቅና ከአውራ መንገድ ወደ አውራ መንገድ የሚወረወሩ ድልድዮች ሠርተናል፤ ተሠርተዋል
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸሙ የተባሉ ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ያወጣውን መመርያ ተከትሎ አዲስ …
የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሚያስተዳድራቸው የንግድ ቤቶች ላይ ተፈጸሙ የተባሉ ሕገወጥ ተግባራትን ሥርዓት ለማስያዝ በሚል ያወጣውን መመርያ ተከትሎ አዲስ …
– ዛሬ ቅጣት ይጣልባቸዋልየመሬት አሰጣጥ ሥርዓት፣ ሕግ፣ ደንብና መመርያ በመተላለፍ በክልሉ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል በሚል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበ
– እህቱ በባህሉ መሠረት ለጋብቻ ተጠይቃለችከሶማሊያ ተገንጥላ ራሷን በምታስተዳድረው ፑንትላንድ ቦሳሶ ከተማ ውስጥ የሞት ፍርድ ተፈርዶበት በድምፃዊ ቴዎድ…