የኃየሎም አርአያ አሟሟት (የመጨረሻ ክፍል)
በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበ
በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበ
በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበ
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ባለ አክስዮን ድርሻና የጋዜጣው ማኔጂንግ ኢዲተር ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ከሀገር መሰደዱን የመረጃ ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ እንደ መረጃ ምንጮቻችን ገለጻ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ሊሰደድ የቻለው “ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ገጥሞት እንደሆነ” ይገልጻሉ፡፡ ምንጮቻችን እንደሚሉት “ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ ምርጫ 97 ተከትሎ ከታሠሩት ጋዜጠኞች መካከል አንዱ ነበር፡፡ እድሜልክ ተፈርዶበት በይቅርታ ተፈቶ ነበር፡፡ በጋዜጣ በሚጽፋቸው ጽሑፎች ይቅርታው […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የዓረብ ሊግ መስራቺቱ፥ ጠንካራዊቱ ሐገር ሶሪያ ከአባልነት እንድታተገድ፥ የዉጪ ታዛቢ ጣልቃ እንድታስገባ ቀነ-ገደብ እንዲቆረጥባት ገፋፊዋ ደግሞ ዘጠኝ መ…
“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ከዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ባህሪይ ጋር ከጠ/ሚር መለስ ጀምሮ እገሌ ከእገሌ ሳይል ሁለት አስርተ አመታትን ያስቆጠረ፤ እጅግ […]
“ፍትህና ዲሞክራሲ በሌለበት አገር አልኖርም” በሚል ምክንያት ራሱን በእሳት አቃጥሎ በገደለው ጀግናዉ መምህር የኔሰው ገብሬ ላይ የመለስ መንግሰት የከፈተዉ የስም ማጥፋት ዘመቻ የህዝብ ቀልብ አልሳበም። ክህደት፤ ዉሸትና ንቀት የአምባገነኑ መንግስት ተብዬዉ መለያ ጠባይ መሆኑ ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ የተሰወረ አይደለም። ከዚህ አሳፋሪና አስነዋሪ ባህሪይ ጋር ከጠ/ሚር መለስ ጀምሮ እገሌ ከእገሌ ሳይል ሁለት አስርተ አመታትን ያስቆጠረ፤ እጅግ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሉሉ ከበደ
ቀኑን በስራ የዛለ ሰውነቴን ላሳርፍ አልኩና፤ የሁለት ዓመት ህጻን ልጄ አልፋን ይዤ ወደ መኝታ ቤት ገባሁ። ደንገዝገዝ ያለ ውሀ ሰማያዊ ብርሀን የ
ኢትዮ ቴሌኮም ዋነኛ ከሚላቸው የኮርፖሬት ደንበኞቹ ጋር ባሳለፍነው ሳምንት ረቡዕ በሒልተን ሆቴል ባካሄደው የሐሳብ ልውውጥ መድረክ፣ ዋነኛ ከሚባሉት ደንበ…
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ፣ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት ፕሬዚዳንት
ፕሮፌሰር ባደግ በቀለ የኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ኢንስቲትዩት መሥራችና ፕሬዚ
በመንግሥት ይዞታ ሥር የሚገኙትና በከፍተኛ ገንዘብ በመንቀሳቀስ የሚታወቁት የኢትዮጵያ ንግድ መርከብ፣ የባህር ትራንዚት አገልግሎትና የደረቅ ወደብ አገ
መኪና ወደፊት ሲጓዝ የፊት መብራት ወሳኝ አገልግሎት አለው፡፡ መኪናው ገደል እንዳይገባ፣ እንዳይገጭ፣ እንዳይጋጭና ሊያጋጥም ከሚችል አደጋ ራሱን እያዳነ …
አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2003 በጀት ዓመት 360.6 ሚሊዮን ብር የተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
አዳዲስ የስኳር ፕሮጀክቶችን ጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የኮንስትራክሽን ሥራዎችን በተቀመጠላቸው የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ለማከናወን የሚያስችል የፋይናንስ አ…
ነዋሪነታቸው በዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ የሆነ አንድ ኢትዮጵያዊ ባለሀብት ራያ ቢራ ለሽያጭ ካቀረባቸው አክሲዮኖች ውስጥ 52.5 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያላቸውን አክ
– ‹‹በተቻለኝ መጠን ከህሊናዬ ጋር ተሟግቻለሁ››የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ‹‹ትግላችን፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ የት
ኢሕአዴግ ወደ ሥልጣን ከመጣበት ጊዜ ጀምሮ በመንግሥት ከፍተኛ ኃላፊነት፣ በተለይም በሚኒስትርነት የሚሾሙ ግለሰቦች ብቃትና ችሎታ ጥያቄ ሲያስነሳ ቆይቷል
– ለካሣ ክፍያ 97 ሚሊዮን ብር ወጪ አድርጓልናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ በ2003 የበጀት ዓመት የሰበሰበው ዓረቦን መጠን በ39 በመቶ ሲያድግ፣ ያገኘው የትርፍ መጠን
የሊቢያዉ መሪ ሞአመር ጋዳፊ ከተገደሉ ከወር ግድም በኋላ የሰላሳ ዘጠኝ አመቱ ልጃቸዉ ሳይፍ አል-ኢስላም ጋዳፊ ዛሪ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለጸ።
“ፕሬዝዳንቱ አልፈለጉም” የሶማሊያ ባለስልጣን
“ተጠቃሚው አል-ሻባብ ነው” የፖለቲካ ተንታኞች
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ኅዳር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. November 19, 2011)፦ የሶማሊያ…
“የዓለም አቀፍ ህግጋትን ጥሰዋል” የስሎቫክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር
Ethiopia Zare ( ቅዳሜ ኅዳር 9 ቀን 2004 ዓ.ም. November 19, 2011)፦ አጠያቂ በሆነ መልኩ በኢህአዴግ ታጣቂ…
መምህሩን የሚያውቁ ሰዎች ጤናማ መሆኑን ገልጸው፤ ለጓዶቹ ተቆርቋሪና የታሰሩን ጠያቂ ነበር ብለዋል።
መምህሩን የሚያውቁ ሰዎች ጤናማ መሆኑን ገልጸው፤ ለጓዶቹ ተቆርቋሪና የታሰሩን ጠያቂ ነበር ብለዋል።
የመምህር የኔሰው መስዋእትነት ተዘከረ፡ ሁለት ወጣት ምሁራን የጥናት ስራዎች አቀረቡ
Ethiopia Zare (አርብ ኅዳር 8 ቀን 2004 ዓ.ም. November 18, 2011)፦ አድባር በመባል የሚ
ፈረንሳይ በሶሪያ ላይ ጠንካራ እርምጃ እንዲወሰድ ስትጠይቅ፥ ቱርክ ሐሳቡን በገሚስ ተቀብላዋለች።ሩሲያ ግን ተቃዉማዋለች።
የኢትዮጵያን ፍርድ ቤቶችን በቁጥጥራቸው ሥር ያደረጉት የመለስ ዜናዊ ካድሬዎች ሰሞኑን የተለመደ ድራማቸውን አጧጡፈዋል። የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ በሆኑት በአቶ አንዱዓለም አራጌ መዝገብ ውስጥ ሃያ አራት ዜጎች በበርካታ የፈጠራ የሽብር ወንጀሎች ተከሰዋል። ከተከሳሾቹ ስምንቱ ብቻ ናቸው በመለስ መዳፍ ውስጥ ያሉት። ሌሎቹ የገቡት ለማዳመቂያና ለማስፈራሪያ ነው። አስራ ሰባት ገፆች ያሉት “የክስ ቻርድ” […]
የኢትዮጵያን ህዝብ ከተቀረዉ የአፍሪካ ህዝብ ከሚለዩት ዋና ዋና ባህሪዮች ዉስጥ አንዱና ዋነኛዉ ለአገሩ ዳር ድንበር፤ ለመሬቱና ለሐይማኖቱ የሚሰጠዉ ልዩ ቦታ ነዉ። ይህንን ልዪ ባህሪዩን ደግሞ እንኳን ወዳጆቹ ጠላቶቹም በዉል ተገንዝበዉለት ሳይወዱ በግድ በታሪክ መዝግበዉ ያስቀመጡትና ቢፍቁት ቢፍቁት የማይደበዝዝ ሃቅ ነዉ። የቀድሞዉ መሪዎቻችን ህዝቡ አገሩንና አንድነቱን ከወራሪ እንዲከላከል ጥሪ ሲያደርጉ አገርህን ሊቀማህ፤ መሬትህን ሊወርስና ሐይማኖትህን ሊያረክስ […]
አረመኔው የወያኔ አገዛዝ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍና በደል ህሊናው ሊሸከመው ከሚችለው በላይ መሆኑን በመግልጽ የኔሰው ገብሬ የተባለ የደቡብ ተወላጅ እራሱን በእሳት አጋይቶ መግደሉን የግንቦት7 ድምጽ ሬዲዮን ጨምሮ ሌሎች በርካታ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። የኔሰው ገብሬ በመባል የሚታወቀው መምህር በዳውሮ ዞን በተርጫ ከተማ ለበርካታ አመታት ነዋሪ ሲሆን የወያኔው አገዛዝ ሆድ አደር የዞንና የወረዳ ምክር ቤት […]
የኔሰው ገብሬ ይባላል። ዕድሜው ወደ 29 አመት ነው። ሥራው መምህር ነበር። የተወለደው በጂማ ከተማ ዉስጥ ሲሆን የአንደኛም ሆነ የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን የተከታተለው እዚያው ጂማ ከተማ ነበር። ከዚያም ወደ ዋካ ከተማ በመምጣት ታላቅ እህቱ ዘንድ ኑሮዉን አደረገ። ከዚያም ወደ መምህራን ኮሌጅ በመግባት በመምህርነት ሰልጥኖ በዳዉሮ ዞን ዉስጥ በተለያዩ ወረዳዎች ዉስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተዛወረ በመምህርነት አገልግሏል። […]
በአካባቢው ያለውን ጭቆና፣ የመልካም አስተዳዳርና የፍትህ መታጣት በመቃወም እራሱን በእሳት በማጋየት ተቃውሞን የገለጠው የመምህር የኔሰው ገብሬ አስደንጋጭ ዜና የህዝቡ የመነጋገሪያ አጀንዳ በሆነበት ማግስት፣ የአካባቢው ባለስልጣናት፣ “ተቃውሞውን የሚያስተባብሩት በከተማው የሚገኘው የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ካህን ናቸው” በሚል ሰበብ፣ የቤተክርስቲያኑዋን አስተዳዳሪ የሆኑትን በኩረ ትጉሀን ይልማ መኮንንን ከሃላፊነታቸው ማባረራቸውን ኢሳት ከትናንትና በስቲያ የዜና እወጃው ዘግቦአል። እንደ ኢሳት ዘገባ የእገዳውን ደብዳቤ […]
የዋካ ነዋሪዎች እንደሚሉት መምህር የኔሰው ገብሬ እራሱን በእሳት አቃጥሎ ከገደለ በሁዋላ፣ በከተማው ውስጥ አመጽ ሊያስነሱ ይችላሉ የተባሉ ከ80 ያላነሱ ሰዎች ባለፉት ሁለት ቀናት መታሰራቸውን ኢሳት በትናትናው ዜና ዘገባው ገልጾአል። እንደ ኢሳት ዘገባ እስካሁን ድረስ በተጫ ከተማ ብቻ ተወስኖ የነበረው እስር ወደ ገጠር መውረዱን የሚናገሩት ነዋሪዎች፣ የአካባቢው ባለስልጣናት ህዝቡን ለማሸበር መሳሪያቸውን ታጥቀው በከተማው እየተዘዋወሩ እንደሚገኙና ለራሳቸውም […]
መሬት የመንግስት ነው በሚል ሽፋን በገጠሩ የሚገኘው የኢትዮጵያ ህዝብ በአገዛዙ ላይ ምንም ተቃውሞ እንዳያነሳ ሌት ከቀን ሲሰራ የነበረው የዘራፊው ወያኔ አገዛዝ ፊቱን ወደከተማ ነዋሪዎች በማዞር ማንኛውንም የከተማ ቦታን በሊዝ እንዲቀየር አዲስ ህግ መደንገጉ የሚታወቀ ሲሆን የየካ ክፍለ ከተማ ነዋሪዎች ድንጋጌው ፤ ንብረት አልባ አድርጎ የሚያስቀርና ለወያኔም ተገዥ እንድንሆን የማድረጊያ መሳሪያ ነው በማለት በጽኑ መቃወማቸውን ዘጋቢያችን […]
በሰሜን አመሪካ በሲያትል ከተማ ከአመት በፊት የተቋቋመው የሲያትል ህዝባዊ ፎረም ከትናንትና በስቲያ እሁድ ህዳር 3 ቀን በአገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ 3 የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲ ተጠሪዎችን ለማወያየት አዘጋጅቶት የነበረው ስብሰባ እጅግ በተሳካ ሁኔታ መካሄዱን የግንቦት7 ዘጋቢ ከሥፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። ፎረሙ በጠራው በዚህ የመጀመሪያ ስብሰባ ላይ ውይይት ለማድረግ የተጋበዙት የግንቦት 7 ንቅናቄ ፤ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርና […]
በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በትናንትናው ዕለት ህዳር 4 ቀን ጄኔቫ በሚገኘው የተባበሩት መንግሥታት ጽቤት ፊት ለፊት ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ የመለስ ዜናዊ አገዛዝ በዘጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ሰቆቃና እንግልት በአስቸኳይ እንዲያቆም አለም አቀፍ ጫና እንዲፈጠርበት ጠይቀዋል። የታሰሩ ፖለቲካ እስረኞችን ፎቶግራፎችና የተለያዩ መፈክሮችን ይዞ የወጡት እነዚህ ኢትዮጵያዊያን ሰልፈኞች፤ ወያኔ በሽብርተኝነት እየፈረጀ ያሰራቸው የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች፤ አባላትና ደጋፊዎች […]
ከሁሉም በፊት በወያኔው ኢሰብኣዊ አገዛዝ ተንገሽግሾ ሰውነቱ ላይ ቤንዚን በማርከፍከፍ ይህችን የደም ምድር ኢትዮጵያ በገዛ ፈቃዱ የተሰናበተውን ወንድማችንና ልጃችንን መምህር የኔሰው ገብሬን የከፈለውን መስዋዕት ፈጣሪ እንደአቤል መስዋዕት ቆጥሮ መንግሥተ ሰማይን ያውርስልን ማለት እፈልጋለሁ፡፡ ካህናት እንዳይታዘቡኝ አንድ ሁለት ቃላትን ልናገር፡፡ ‹የኔሰው ራሱን አጠፋ› ብዬ ለማመን ይከብደኛል፤ አልችልምም፡፡ እርግጥ ነው ራሱን አጥፍቷል፡፡ ግን ለምን? ይህ ወጣት አስተሳሰቡን […]
አንተ ያገሬ ልጅ እስኪ ልጠይቅህ የነጻነት ትርጉም እንደምን አስተዋልህ በመለሰ ዘመን ለጥብሥ ያበቃህ እኔ በሚገባኝ የሱስ ብቻ ነበር ባልሰራበት ሐጢት ራሱን የሰዋ ያውም ለዓመጹበት እጅጉን ይገርማል አንተም መሰዋትህ በኢትዮጵያዊነት ሞትማ ይመጣል ሁሉን አስተካካይ አንተ ያገሬ ልጅ እስኪ ልጠይቅህ የነጻነት ትርጉም እንደምን አስተዋልህ በመለሰ ዘመን ለጥብሥ ያበቃህ ዋጋ ከፍሎዋል አሉ ብዙ ኢትዮጵያዊ ለፍትህ ለነጻነት ያንተ ረቀቀ […]
ስብሰባው ከመደረጉ አስቀድሞ ሕዝብ እንዲያውቀው አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን አንድ መልእክት አስተላልፈው ነበር። ቅዳሜ ኖቨምበር 12 ቀን 2011 በኢንተር ኮንትኔንታል (Intercontinental Hotel) ሆቴል የኦሕዴድ አባል የሆኑት የኢሕአዴግ አምባሳደር አቶ ግርማ ብሩ ስብሰባ አድርገው ነበር። ስብሰባው የእራት ምሽት በሚል የተጠራ ሲሆን። አንድም ተቃዋሚ ተብሎ የተጠረጠረን ሰው ላለማስገባት፤ በግል ደብዳቤ የተጠራ በመሆኑ፤ የዚህ አንባገነን መንግስት ተቃዋሚወች በግርማ ብሩ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አልጠብቅም ሞትን ተኝቼ ባልጋዬ ፤ እኔው እሄዳልለሁ ፈረሴን ቼ ! ብዬ ፤ በ’ንባ አልታጠብም ቁጭ ብዬ አላለቅስም ፤ ጉልበቴን አጥፌ አልንበረከክም ፤ አልጠብቅም እሱን ወደኔ እስቲመጣ ፤ እኔው እሄዳለሁ ወደሱ እንዳይመጣ ፤ ኩራቴን ይረዳው ድፍረቴን ይወቀው ፤ ተጋድሜ አልሞትም ቆሜነው እምሞተው !! አልፈልግም ዋሻ የምደበቅበት ፤ አያሻኝም ጢሻ የምሸሸግበት ፤ አልሰብርም አንገቴን አላዞርም ፊቴን ፤ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ዳውሮ- ከከፋ ክ/ሀገር እስከ ሰሜን ኦሞ
ዋካ (ከስዊድን) [email protected]
ክፍል አንድ
መግቢያ
ካለፈው አንድ ወር ጀምሮ በደቡብ ኢትዮጵያ በዳውሮ ዞን በዋካ ከተማ