በመሬት ጉዳይ የተከሰሱ ከ50 በላይ የኦሮሚያ ባለሥልጣናት ጥፋተኛ ተባሉ
– ዛሬ ቅጣት ይጣልባቸዋል
የመሬት አሰጣጥ ሥርዓት፣ ሕግ፣ ደንብና መመርያ በመተላለፍ በክልሉ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል በሚል ክስ ተመሥርቶባቸው የነበሩት ከ50 በላይ የሚሆኑ በኦሮሚያ ክልል የሚገኙ ባለሥልጣናት በትናንትናው ዕለት ጥፋተኛ ተባሉ፡፡