‹‹በምንሰጠው ዕርዳታና በሰብዓዊ መብት አያያዝ መካከል ቀጥተኛ ዝምድና እንዲኖር እንፈልጋለን››

ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ፣ የፊንላንድ ዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር

ሚስስ ሃይዲ ሃውታላ የፊንላንድ የዓለም አቀፍ ልማት ሚኒስትር ናቸው፡፡ የአውሮፓ ፓርላማ የሰብዓዊ መብት ንዑስ ኮሚቴ ሊቀመንበር ሆነውም አገልግለዋል፡፡