እርስ በርስ መጠላለፉን አቁመን እጅ ለእጅ እንያያዝ! የዓለምን የኢኮኖሚ ቀውስ ለኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ እንጠቀምበት! Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ቋሚ የሆነ የመተማመንና እጅ ለእጅ ተይይዞ አገርን በጋራ የማሳደግ አመለካከት መያዝ አልቻልንም፡፡ ጠላት ወረረን ሲባል እንሰባሰባለን፡፡