የኬንያ ዘመቻ እርዳታ ወይስ ወረራ!? DW Amharic November 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በተለያዩ ጊዜያት ፤ በተለይ ደግሞ ከሶማልያ አክራሪ ቡድኖች በኩል ይቃጣባት የነበረውን ትንኮሳ ለረጅም ጊዜ ታግሣ የቆየችው ኬንያ፤ ከ 3 ሳምንት ገደማ በፊት፤ ብርቱ እርምጃ በመውሰድ፤ በአየር ኃይል የታገዘ መደበኛ ጦር ኃይል በማዝመት 100 ኪሎ ሜትር ዘልቃ መግባቷ የታወቀ ሆኗል።