ከአሥሩ 9 እጁ ይሄ ነው የሚባል ምክኒያት የላቸውም። መጠነኛ ቁጥር ያላቸው አደገኛና አስጊ ሊባሉ የሚችሉት ግን፥ እንደ ኢንፌክሽን ወይም ማመርቀዝ፥ ስብራትና ካንሰር ያሉ በሽታዎች በጀርባ ላይ ህመም ሲያስከትሉ ነው።

የዛሬ አስር ወር አካባቢ ለግል ጉዳይ ወደ ዩጋንዳ ተጉዤ ነበር። አንድ የፌብሩዋሪ 2011 የመጀመሪያ ሰንበት ጠዋት ወካምፓላ መካነሰላም መድሀኔዓለም ቤተክርስቲያን አመራሁ። ባጋጣሚ ከአገልግሎት በኋላ ምርጫ ነበርና አስመራጭ ኮሚቴ ምርጫ ሲያደርግ፡ ሪፖርት ሲቀርብና የሰዎች ስም ዝርዝር ቀርቦ፡ ሰዎቹ በቤቱ ሲጸድቁ ታዝቤያለሁ። በሰዓቱ፡ በገንዘብ ሪፖረት እንዲሁም በቀጣይ አመት በጀት ላይ ከተነሱ አንዳንድ ጥያቄዎች በስተቀር፡ ምርጫውን ተቃውሞ ምንም […]

ለአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶችና መሠረተ ልማት ሥራዎች ማካሄጃ ዩኒሴፍ በዕርዳታ የሰጠውን ገንዘብ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት አፈ ጉባዔና አም…

ጥቅምት ወር ሲመጣ … “በግንቦት 7 1997 የሰጠነው የምርጫ ድምፃችን ይቆጠርልን!” በማለታቸው በጥቅምት 1998 ዓ.ም. በአዲስ አበባና ሌሎችም ከተሞች ጎዳናዎች በአጋዚ ጥይት በግፍ  የተገደሉ፤ ለአካል ጉዳት የተዳረጉ፤ የተደበደቡ እና የተጋዙ ወገኖቻችንን በሃዘንና በቁጭት እናስታውሳለን። ዘንድሮ የጥቅምት 98 ሰማዕታትን በምንዘክርበት ወቅት ሶስት አዳዲስ ኩነቶች ተደራርበው መጥተዋል። እነዚህ ኩነቶች የተለያዩ ቢመስሉም በአንድነት ሲጤኑ እየሄድንበት ያለውን መንገድ የሚያሳዩ […]

የኢትዮጵያ ህዝብ ያለፉት ሀያ አመታት ታሪክ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መንገድ ከወያኔና ወያኔ ተሸክሞ ካመጣቸዉ ኮተቶች ጋር የተያያዘ ነዉ። ይህ ደግሞ ወደንና ፈቅደን ያቀፍነዉ የታሪክ ምዕራፍ ሳይሆን እንደ ቀንበር በግድ የተጫነብን ዕዳ ነዉ። ለዚህም ይመስላል ወያኔ የተባለዉ ቃል በተነሳ ቁጥር የኢትዮጵያ ህዝብ “ተዉ ስማኝ አገሬ ሲከፋኝ ነዉ መኖሬ” እያለ አንጀቱ ዉስጥ የሚነደዉ እሳት የሚቀዘቅዝ እየመሰለዉ በአፉ […]

በያረጋል አይሸሹምና በህወሀት ባለስልጣናት መካከል በተነሳው የፖለቲካ ውዝግብ ምክንያት ቀደም ሲል ታማኝነቱንና ታዛዥነቱን ለማግኘት ሲባል በተከፈተለት የሙስና በር በራሱና በቤተሰብቹ ስም እስከዛሬ ያከማቸው ሃብትና ንብረት እንዳይንቀሳቀስ የወያኔ ፍርድ ቤት ማገዱን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ በላከልን ሪፖርት ገለጸ። ፍርድ ቤት ተብዬው የወያኔ የማጥቂያ መሳሪያ፤ በያረጋል አይሸሹም፤ በባለቤቱ በትግስት በቃልና፣ በልጆቹ ስም ተመዝግበው የሚገኙ ንብረቶችን ያገደው፤ በአሶሳ በ1200 […]