የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር አሥር ሚሊዮን ብር ዕግድ ፀና Ethiopian Reporter November 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበራት ኤጀንሲ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ሕግ ከሚፈቅደው ውጪ የሰበሰበው አሥር ሚሊዮን ብር ከባንክ እንዳይንቀሳቀስ የሰጠውን ውሳኔ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 11ኛ ፍትሐ ብሔር ልደታ ምድብ ችሎት አፀናው፡፡