የኤርትራ ወታደሮች በአፋር በኩል እጃቸውን እየሰጡ ነው

በኤርትራ ያለው አስተዳደር ያንገፈገፋቸው ወታደሮች ሥርዓቱን በመክዳት ድንበር ተሻግረው በአፋር ክልል ለሚገኘው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እጃቸውን በመስጠት ላይ ናቸው፡፡