የሶማሊያ ጦርነትና ኤርትራ DW Amharic November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈዉ ሳምንት የኬንያ ባለሥልጣናት ኤርትራ የሶማሊያዉን አክራሪ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብን ታስታጥቃለች ብለዉ እንደሚጠረጥሩ ካስታወቁ ወዲሕ ግን በፀጥታዉ ጥበቃ ምክር ቤት ላይ የሚደረገዉ ግፊት ጠንከር ብሏል።