መንግሥትንና ሕዝብን ያገናኛል የተባለው ድልድይ አሁንም የግንባታ ፈቃድ አላገኘም Ethiopian Reporter November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ወንዝን የሚያሻግሩ፣ ጥልፍልፍ መንገዶችን የሚያሸጋግሩ፣ ከፎቅ ወደ ፎቅና ከአውራ መንገድ ወደ አውራ መንገድ የሚወረወሩ ድልድዮች ሠርተናል፤ ተሠርተዋል፡፡