በምርት ገበያ መንግስት የሚኖረው ሚና አወዛገበ

በዴሞክራሲ የበለጸጉ የአፍሪካ አገሮች መንግስት ነጋዴ መሆን እንደማይችል አሳሰቡ። የኢትዮጵያ መንግስት የኢኮኖሚ አማካሪዎች መንግስት መሪ ሚና ሊኖረው ይገባል ሲሉ ተከራክረዋል። ያዳምጡ