የሩሢያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባልነት DW Amharic November 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሩሢያ የዓለም ንግድ ድርጅት ዓባል የምትሆንነት ጊዜ እየተቃረበ በመሄድ ላይ ነው። ሞስኮ ለዚሁ ዓባልነት ስትጥር የ 18 ዓመት ጊዜ አሳልፋለች።