(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 27/2010)፦ በጀርመን ሀገር ሕክምና ሲከታተሉ የነበሩት ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ሕክምናቸውን ፈጽመው ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ።  ብፁዕነታቸው ለሚያሰቃያቸው የጀርባ ሕመም መፍትሔ ለማግኘት ቀደም ብሎ በግሪክ ከዚያም ደግሞ በጀርመን ሲታከሙ ቆይተው ባለፈው ሐሙስ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ በቅተዋል። ብፁዕነታቸው አሁን …

ብፁዕ አቡነ ቄርሎስ ወደ ሀገር ቤት ተመለሱ Read more »

ባሪ በሚባለው በምዕራቡ የሶማሊያ ክፍለ ግዛት ቦሳሶ ከተማ አቅራቢያ በፑንትላንድ ኃይሎችና በስላማዊ ተዋጊዎቹ መካከል ከባድ ውጊያ ተካሂዷል። የፑንትላንድ ፕሬዚደንት አብዲራህማን  ፋሮሌ ዛሬ ማለዳው ላይ ባካባቢው በነበሩ የመንግሥቱ የጸጥታ ጥበቃ ኃይሎች ላይ ተኩስ በመክፈት ውጊያውን የቀሰቀሱት ሽምቅ ተዋጊዎቹ እንደሆኑ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል። …

የፑንትላንድ ኃይሎች ቦሳሶ አቅራቢያ ከእስልማዊ ሸማቂዎች ጋር እየተፋለሙ ናቸው Read more »

(ማኅበረ ቅዱሳን):- የአራቱ ጉባኤያት አብነት መልአከ ገነት ገብረ ሥላሴ አወቀ በተወለዱ በአንድ መቶ ሁለት ዓመታቸው ግንቦት 28 ቀን 2002 ዓ.ም ለ29 አጥቢያ ከዚህ ዓለም በሞተ ሥጋ ተለይተዋል፡፡ ሥርዓተ ቀብራቸውም በትውልድ ሀገራቸው ባሠሩት ቤተክርስቲያን ተፈጽሟል፡፡ መልአከ ገነት ገብረ ሥላሴ እንዳረፉ አስከሬናቸው …

የአራቱ ጉባኤያት ሊቅ ዐረፉ Read more »

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ቀን 29/10/2002 ከቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች   ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አባላት አዲስ አበባ ብፁዓን አባቶች ሆይ፦ ·         በቤተ ክርስቲያናችን ቅዱስ ሲኖዶስ እየተባለ የሚታወቀውና የሃይማኖታችን ሞገስ የሆነው ቅዱስ ጉባዔ አለ …

‘ከቤተ ክርስቲያኒቱ ልጆች ለቅዱስ ሲኖዶስ አባላት" ከሚል መልእክት የተገኘ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 22/2010)፦ (አግናጢዎስ ዘጋስጫ) ትንቢቱ ሲፈጸም በመጽሐፍ ያለው፣ ወገኔ አትደንግጡ ይህ ሊሆን ግድ ነው። ቅዱሳን ሳይቀሩ የተመረጡቱ፣ በመጨረሻው ቀን በዓለም እንዲስቱ፣ ቀድሞ በመጽሐፍ ተነግሯል ትንቢቱ። የእውነት ደብዛ ጠፍቶ ሐሰት መሰልጠኑ፣ ሥርዓት ተጥሶ ነውሩ ጌጥ መሆኑ፣ አይቀሬ ነውና ወገን …

ትንቢቱ ሲፈጸም Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 21/2010)፦ ከአምስተኛው ፓትርያርክ ከብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስ ሲመት ማግስት ጀምሮ በቤተ ክርስቲያኒቱ የተነሣውን መከፋፈል ለማቆምና በአባቶች መካከልም የተፈጠረውን እስከ መወጋገዝ የሚያደርስ ልዩነት በእርቅ ለመጨረስ በተጀመረው እንቅስቃሴ ቅ/ሲኖዶስ ተወካዮቹን መምረጡ ታወቀ። ከዚህ በፊት መርጧቸው የነበሩትን ሻረ። ዛሬ ረቡዕ …

አባቶችን ወክለው የሚደራደሩት ተደራዳሪዎች ታወቁ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 20/2010)፦ የፓትርያርኩን ሐውልት በማሠራትና የዝርፊያ ዕድሜውን ለማራዘም በመጣር ላይ ያለው የማፊያ ቡድን ይህንን ዜና የዘገቡትን ጋዜጠኖች ማስፈራራት መጀመሩ ታውቋል። “ስማችን በጋዜጦቹ እና በመጽሔቶቹ ተነሥቷል” የሚሉት ሊቀ ካህናት ጌታቸው ዶኒ፣ ዲ/ን በጋሻው ደሳለኝ እና ዲ/ን ዘሪሁን ሙላት “አውራምባ” …

ሐውልት ሰሪው የማፊያ ቡድን ጋዜጠኞችን እያስፈራራ ነው፣ አምና የ“አዲስ ነገር ጋዜጣ” ሪፖርተር ተደብድቦ ነበር Read more »

(ደጀ ሰላም፣ ጁላይ 20/2010)፦ ይህ ዝግጅት የጀርመን ድምጽ ሬዲዮ (ዶይቸ ቨለ) ያዘጋጀው ነው። ሐውልቱን አስመልክቶ ኦርቶዶክሳውያን ምን እንደተሰማቸው መጠነኛ ገለጻ ነው። እንዲህ የሚናገር ቁርጠኛ ሰው አያሳጣን። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 18/2010)፦ ክርስቲያን ተብለው የተጠሩ ሁሉ ኧረ ምን ነካቸው አበዱ ይላሉ ሞኞች ናቸው ጅሎች ቢዝነስ የማያውቁ ያልኖረን ቃል ፈጥረው “ተጣሉ ታረቁ ተወጋግዘው ነበር ዛሬ ግን ተስማሙ“ ብለው የሚያወሩ ሚያቦኩ የሚያሙ። ድሮም አልተጣላን ክስም አልነበረን በታክቲክ፡ነው፡እንጂ፡በዓላማ፡አንድ፡ነን:: እርግጥ በተሰለፍንበት ተመሳሳይ …

“ ለጊዜው ተስማምተናል " Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 16/2010)፦  ትናንት እንደዘገብነው፣ “ስውሩ ፀሐፊ” ዘሪሁን ሙላቱ ያዘጋጀውና በፓትርያርኩ “የተባረከው” ጽሑፍ በሊቀ ካህናት ጌታቸው ዶኒ ስም “ነጋድራስ ጋዜጣ” ላይ ታትሞ ወጥቷል። ይህ ኢ-ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ይሁንታ መውጣቱ እጅግ አሳዛኝ እና ዘመነ-ንስጥሮስን የሚያስታውስ ነው። …

ሁለት ጽሑፎች ስለ ሐውልቱ ጉዳይ:- ባሮክ እና ገብር ሔር እንደጻፉት Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ Ghost Writer የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል “ስውር ፀሐፊ” የሚለው ቃል ሙሉ በሙሉ አይተካውም። ነገር ግን በደምሳሳው(A ghostwriter is a professional writer who is paid to write books, articles, stories, reports, or other texts that are officially credited …

ዘሪሁን ሙላቱ፦ የፓትርያርኩና የማፊያው ቡድን “ስውር ፀሐፊ” (Ghost Writer) Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ አንተ ኖላዊ ሰው ትጉሁ እረኛ በበር የገባኸው ያልሆንከው ቀማኛ እግዚአብሔር የላከህ አንተ ደግ እረኛ እውነተኛ ፈራጅ አንት የፍቅር ዳኛ፤ ከበረት ለወጡት ለጠፉት በጎችህ ፈጥነህ ድረስልን ታደገን በበትርህ። አንተ ደግ ዳኛ ባለ ቀጭን ዘንጉ ዘመንህ መቼ ይሆን …

ቅን የተዋሕዶ መሪ Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ ቅ/ፓትርያርኩ ሰኞ ማታ በተዘጋጀ የራት ግብዣ ላይ “በዓለ ሲመታቸውን ላሳመሩ” ሰዎችና ማህበራት የምስጋና ሰርተፊኬት ሰጥተዋል። ሰርተፊኬቱን ያሰራውና የተሸለመው ራሱ ሐውልቱን ያሰራው የነ ወ/ሮ እጅጋየሁ ኮሚቴ እና የነ ዲ/ን በጋሻው ማህበር የሆነው “የቅ/ማርያም የስብከተ ወንጌል ማስፋፊያ ማህበር” የተባለው …

ፓትርያርኩና ዲ/ን በጋሻው: Picture of the Year Read more »

(ደጀ ሰላም፤ ጁላይ 15/2010)፦ የሚከተለው ሪፖርታዥ የተወሰደው ከማ/ቅዱሳን ድረ ገጽ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘው ታላቁ በዓታ ለማርያም ገዳም እንዴት ባለ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ያትታል። እንኳን ወደ ገጠር ሄደን እዚሁ ቤተ መንግሥቱ እና ቤተ ክህነቱ አጠገብ ያለው የአገር ቅርስ …

የሊቃውንቱ ማፍሪያ የበዓታ ለማርያም ገዳም እየፈረሰ ለቅንጦት መኪና እና ሐውልት ሚሊዮኖች ሊባክን ይገባዋል? Read more »

ባለፉት አራት ዓመታት ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች የሚለውን ዜና ሰምተዋል? የእንደራሴዎቿ የምርጫ እንቅስቃሴ እና ውጤት ትንፋሽ ያሳጣት አገር ከምርጫ ወሬ ባሻገር የሚነገር ነገር የሌላት አይደለችም። በምርጫው ዜናዎች ሽፋን በቅርቡ የተሰማው ኢኮኖሚያዊ “ወግ” …

ኢትዮጵያ “ከኋላ ቀር የግብርና ኢኮኖሚ ወደ ሞደርን ኢኮኖሚ” ሽግግር በማድረግ ላይ ትገኛለች?! Read more »

ባለፈው የካቲት ወር 2001 ዓ.ም የብር የምንዛሬ ምጣኔን በ22 በመቶ ዝቅ እንዲል መመሪያ አስተላልፎ የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርቡም ተመሳሳይ እርምጃ ሊወስድ እንደሚችል ምንጮች ገለጹ፡፡ በአዲሱ የምንዛሬ ማስተካከያም በሕጋዊው የምንዛሬ ገበያ አንድ የአሜሪካን ዶላር በ14 ብር ሊመነዘር ይችላል፡፡ እንደምንጮች ገለጻ …

ብሔራዊ ባንክ የብርን የመመንዘር አቅም ዝቅ ሊያደረግ ነው Read more »

ካሣን አትቀስቅሱት!! (Read on PDF) ከወለላዬ ተዉት ይተኛበት! ካሣን አትቀስቅሱት! ተዋግቶ ተዋግቶ ስላረፈ ደክሞት። መይሳውን ተዉት! ያንን ዳልጋ አንበሳ፣ ተራው

በእምነቱ ዘለቀ እና አንዳርጋቸው ጽጌ (የካቲት 2000)አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እና አቶ በእምነቱ ዘለቀ በዚህ በተገባደደው የካቲት ወር 2000 ዓ.ም. ላይ በጋራ በመሆን…

ወደምዕራብ በሄድን ቁጥር ራዕያችንን እናጣለንማስታወሻ ከሰሜን አሜሪካችግርና ምሬት እንደ መነሻ – አንደኛ“በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ሀሳብህ አርፎ ከሆነ ብዙ…

• የሟች ቤተሰቦች ስጋት ላይ ወድቀዋል
• አንድ የክልል ባለሥልጣን ለገዳዩ ከለላ ሰጥቶታል ተብሏል
በሸዋዬ ካሳሁን
Ethiopia Zare (አርብ የካቲት 21 ቀን 2000 ዓ.ም. Feb…

የኛ ሰው ሊቁ … (Read on PDF)ከወለላዬ  የኛ ሰው ሊቁ …አባ እረቂቁ … አጣሞ ማየት ነገር መጠርጠር ትልቅ ዕውቀት ነው ብሎ በመቁጠር የነገርከውን ያፍህን ትቶ ያ…

እሳቱን እናጥፋ (Read on PDF)ከወለላዬ ተዛምቶ በሃገር እያደረ ሰፋ ጠብሶ ሳይጨርሰን እሳቱን እናጥፋ ጠንክሯል እሳቱ በርትቷል ቃጠሎ ማጥፋት ይገባዋል ስው ሁ…

በዩኤስ ፈደራዊ ክፍለሀር ጆርጅያ ሲ-አይላንድ ላይ ዓቢዩን ጉባኤ የሚያካሂዱት የሰባቱ ዓበይት እንዱስትሪ-ሀገራትና የሩሲያ ርእሳነ-ብሔርና መራህያነ-መንግሥት ዛሬም ፋታ በማይሰጥ ሰፊ ውይይት እንደባተሉ ናቸው። ሆኖም፣ የዛሬው ውይይት ሂደት እንዳሳየው፣ በብዙ ጥያቄዎች ረገድ መሪዎቹ ተመሳሳይ አመለካከት ነው ያላቸው—ለምሳሌ በዓለም ኤኮኖሚ ወቅታዊ ሁኔታና እየናረ …

የቡድን-፰ ዓቢይ ጉባኤ በሲ አየላንድ/ጆርጅያ Read more »

‹‹በስደተኛው ሲኖዶስ የተሸፈኑና በማኅበረ ቅዱሳን የመሸጉ የትምክህት ኀይሎች የግንቦት ሰባትን ከበሮ ሲመቱ ከርመዋል›› የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ባዘጋጁትና ከነሐሴ ፳፩ – ፳፫ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም በተካሄደው ‹‹አገር አቀፍ የሰላም እሴት ማጎልበቻ ጉባኤ›› ውይይት ከተካሄደባቸው ጽሑፎች መካከል የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር ሽፈራው ተክለ ማርያም ‹‹የአክራሪነት/ጽንፈኝነት ዝንባሌዎችና መፍትሔዎቻቸው›› በሚል ርእስ ያቀረቡት ጽሑፍ …