በኤርትራ ላይ ስለተጠየቀው ማዕቀብ፣ የአምባሰደሯ ምላሽ፣
የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ በተባበሩት መንግሥታት የፀጥታ ጥበቃው ም/ቤት ተገንተው፤ አገራቸው ላይ እንዲጣል የተጠየቀውን ማዕቀብ ለመቃወም ጥያቄ አቀረቡ። በመንግሥታቱ ድርጅት የኤርትራው አምባሳደር እንደገለጹት፤ ኤርትራ ላይ ማንኛውንም ዓይነት ማዕቀብ ሊያስጥል የሚችል አንዳችም ምክንያት የለም። አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ዘገባ ያቀርብልናል። ያዳምጡ