በማንኛውም የትምህርት ተቋማት ውስጥ ያሉ ወጣት ዜጎች በአገራቸው የፖለቲካ ጉዳይ ላይ ወያኔን በሚቃውም መልኩ ምንም አይነት ተሳትፎ እንዳያደርጉ ለማገድ ለሥርዓቱ ታማኝ የሆነ አስተዳደር በየትምህርት ቤቶቹ ከማቋቋም ጀምሮ ለነጻነታቸውና ለመብታቸው የሚቆረቆሩትን አድኖ ከትምህር ገበታቸው በማባረር ተግባር ላይ የተሰማራው የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ሰሞኑን በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ቅጣት ማስተላለፉን ዘጋቢያችን ከስፍራው ባስተላለፈው ዜና ገለጸ። በጎንደር ዩኒቨርሲቲ […]

ወጣቷ ሴት ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ይህንን የወያኔ ከፍተኛ ወንጀል መርማሪዎች ተንኮል ያጋለጠቺው ባለፈው ሳምንት ሃሙስ የወያኔ ፈደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልዴታ ምድብ 3ኛ ወንጀል ችሎት ፊት ቀርባ የተመሰረተባትን የሽብርተኝነት ክስ እንድታስተባብል በተጠየቀችበት ወቅት እንደሆነ ዘጋቢያችን ከስፍራው ከላከልን ሪፖርት ለማወቅ ተችሎአል። ጋዜጠኛ ርዕዮት ለይስሙላ ፍርድቤቱ በሰጠቺው ማስተባበያ ቃል “እኔ በሙያዬ ጋዜጠኛ ነኝ፣ ይህን የሚያውቀው አርቲስት ደበበ […]

ግንቦት7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ በሁለቱ የስዊድን ጋዜጠኞች ላይ የተሰጠውን ውሳኔ ያወገዘውና አለም አቀፍ ህብረተሰብ የሚችለውን ሁሉ ጫና አድርጎ ያለምንም ቅድሜ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ የጠየቀው ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 15 ቀን በእንግሊዘኛ ቋንቋ ባወጣው መግለጫ ነው። “ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፐርሰን ጆግኖቻችን ናቸው” በሚል ርዕስ ግንቦት 7 ባወጣው በዚህ መግለጫ፤ በህዝባዊ ወያኔ አርነት ትግራይ ቁጥጥር […]

ተመስገን ደሳለኝ
ከኢህአፓ ወደ ኢኮፓ፤ ከኢኮፓ ወደ ኢህዴን፤ ከኢህዴን ወደ ብአዴን… እነዚህ ሁሉ የዛሬው እንግዳችን የፖለቲካ ዝውውሮች ናቸው። መቼም ‹

እውነት ሲሸጥ፤ እውነት ሲሰቀል፤ እውነት ሲደማ የተጮኸ ጩኸት ነበር። ይህ የሰቆቃና የጭንቅ ጩኸትም በአኬልዳማ ተደመደመ። በወቅቱ እውነት እንዲሰቀል ምክ…

አገር ዉስጥ የሚታተመዉን ካፒታል ኢትዮጵያ የተሰኘዉን የእንግሊዘኛ ጋዜጣ ጠቅሰን፣ ወደ ሶስት መቶ የሚሆኑ ከፍተኛ የኢትዮጵያ መኮንኖች ስራቸዉን እንዲለቁ መደረጉን መዘገባችን ይታወሳል። ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚጠቁመዉ ከስራ እንዲሰናበቱ ከተደረጉት መኮንኖች መካከል ጄነራል ሳሞራ የኑስ እና ከርሳቸው ጋር ቅርበት ያላቸዉ ሞኮንኖች እንዳልተነኩ ለማወቅ ችለናል። ለአቶ መለሾ ዜናዊ በጣም ታማኝ የነበሩትና በቅርቡ ግን ከጄነራል ሳሞራ የኑስ ጋር […]

ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣ ለዘመናዊ ሥልጣኔ መስፋፋት፣ ለኤኮኖሚ ዕድገትና በተናጠልም ሆነ በኅብረት ለአህጉራዊ መደርጀት፣ መሰላልነቱ ባያጠራጥርም፤ እስካ…

(click here for pdf) በተባበሩት ዐረብ ኤምሬትስ የቅዱስ እንድርያስ አንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ኃላፊ የሆኑት ቄስ እንድርያስ ቶምሶን በ2011 ÂŤChristianity in the UAE´ የተሰ…

‹‹መንግሥቱ ዘለዓለም፣ ወምኩናንኒ ለትውልደ ትውልድ›› የሚለውን መዝሙር እየዘመሩ ከበሮ የሚደልቁ ካህናት ታቦቱን ይዘው ከሩቅ ይታያሉ፡፡ ‹‹መንግሥት…

–    ድርጊቱን መፈጸሙ ተረጋግጦ ጥፋተኛ ተባለየኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና አስተናጋጅ (ሆስተስ) የነበረችውን አበራሽ ኃይላይን ሁለት ዓይኖች ማጥፋቱ የተ

‹‹አባላቱ የታሰሩት ልማት በማደናቀፋቸው ነው›› የዳምባ ጎፋ ወረዳ የምክር ቤት ሰብሳቢበደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጎፋ ልዩ ዞን በዘንጋ አዋንዴ ቀበሌ 27 የ

አቤ ቶኪቻው
የፈረንጆች ገና መጣ። እንንኳን መጣ! የእኛም በቅርቡ ይመጣል። እስከዛው ግን እንኳን ለፈረንጆቹ ገና አደረሰን እንባባል። ያው እንደሚታወቀው …

ሕዝብ እና ፌደራል ፖሊስ ተፋጠዋል
Ethiopia Zare (ማክሰኞ ታህሳስ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. December 27, 2011)፦ በደሴ ከተማ ልዩ ስሙ አራዳ ገበያ በመባል የሚታወቀው ቦታ 11 ቤቶች ተ…

በሽብር ሾል ተሰማርታችኋል በሚል መስረት የሌለዉ ክስ የታሰሩ፣ የአቶ አንድዋለም አራጌ፣ የአቶ እስክንድርና ነጋ እና ሌሎች ሰላማዊ ታጋዮችን ጉዳይ የሚያዳምጠዉ ችሎት፣ ዲሴምበር 24 ቀን ፣ አቃቢ ሕግ ያቀረባቸዉን ቪዲዮዎችና ኦዲዮዎች አዳምጧል። ፍርድ ቤቱ በመጀመሪያ ያዳመጠዉ በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ዉስጥ በይፋና በግልጽ የተደረገዉን፣ አቶ እስክንድር ነጋ በእንግድነት የተገኙበትን እና በአቶ አንዱዋልም አራጌ የተመራዉን ስብሰባ ነበር። በዚህ […]

አቡጊዳ – የናዝሬት ድህረ ገጽ አቶ እስክንድር ነጋን የአመቱ ሰዉ ብሎ ሰየመ ! ሁሉንም ወገኖች ፣ የኢሕአዴግ ደጋፊዎችን ሆነ የሕወሃት/ኢሕአዴግ ተቃዋሚዎችን የሚያስተናግደዉ ገለልተኛው የናዝሬት ድህረ ገጽ፣ አንጋፋዉ ጋዜጣኛ እስክንድር ነጋን የአመቱ ሰዉ ብሉ ሰይሞታል። ድህረ ገጹ፣ ሃሳብን በነጻነት የመግልጽ መብት ይከበር ዘንድ አቶ እስክንድር በየሳምንቱ ለአንባቢያን ፣ ትምህርት ሰጪ ጽሁፎች ያለ ማቋረጥ ማበርከቱን ያስታወሰ ሲሆን፣ […]

አሁን አደገኛ ሁኔታ ላይ ተደርሷል። ፍትህን ወደ መቃብር ለመክተት በተቀናጀ እና በተደራጀ መልኩ የሚሴረው ሴል እና የሚሸረበው ተንኮል ስጋና ደም ለብሶ እነ…

(ሊያነቡት የሚገባ!) – ክፍል 3
አቢይ አፈወርቅ
መሐመድ አል-አሙዲ (ሼህ)
የዛሬው ምጥን ፍተሻችን ትኩረት መሀመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ናቸው። እኝህ ሰው ባለፉ

click here for pdf á‰ áŠŚáˆŽáˆáŠ› አንድ ድንቅ ተረት አለ፡፡ በአንድ የኦሮሞ መንደር ውስጥ ሮቤል መገራ የሚባሉ ጥበበኛ ሽማግሌ ነበሩ፡፡ አንድ ቀን የሁለት ጎረቤታ

ቅዳሜ መታተም የነበረበት የፍትህ ጋዜጣ፣ አንድ ቀን ቆይቶ እሑድ እንደታተመ፣ የኢኤምኤፍ ድህረ ገጽ ገለጸ። በፍትህ ጋዜጣ አዘጋጆችና ዘገባዊዎች ላይ ከመቼዉም በበለጠ ጫናና ወከባ እየደረሰ እንደሆነ ይታወቃል። የጋዘጣዉ አምደኛ የሆነችዉ ርዮት አለሙ መሰረት በሌለዉ የሽብር ክስ ተከሳ በወህኒ የምትገኝ ሲሆን የርሷ ጠበቃ በፍርድ ቤት የሚያቀርባቸዉ፣ የጋዜጣዉ አዘጋጆችን ጨመሮ በርካታ ምስክሮች ማስፈራሪያ እንደሚደርስባቸዉ ኢኤምኤፍ አዲስ አበባ ያሉ […]

በርካታ ምዕራባዉያን አገሮች የገናን በአል በማክበር ላይ ይገኛሉ። ትናንት ቅዳሜ ምሽት ለእሁድ አጥብያ ጀምሮ ጀርመናዉያን ከቤተሰብ ጋር በመሰባሰብ እና

 
በመጽሐፉ ተቃዋሚዎች ክፉኛ ተተችተዋል – በተለይ ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የኢሕአዴግ ነባር ታጋይ፣ የቀድሞው የማስታወቂያ ሚኒስቴር፤ አሁን ደግሞ የኮሙዩኒኬሽ

አዲስ አድማስ ጋዜጣ
– አቶ በረከትና ሼኽ መሐመድ አሊ አልአሙዲ የተደናነቁበት ምሽት
– አቶ መለስ፣ ኢሕአዴግና አልአሙዲ ተወድሰዋል
– ኢሕአዴግ “የሕዝብ ፍ

ተማሪዎችን ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ምርመር ተቋም ናሳ አወዳድሬ እልካለሁ በሚል እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘውና የድጋፍ ደብዳቤ ከትምህርት ሚኒስቴር…

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ትናንት በአዲስ ቪው ሆቴል ባካሄደው አንደኛ መደበኛ ስብስባ፣ አሥር የሥራ አስፈጻሚ አባላትን፣

ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን፣ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት
ወይዘሮ ሙሉ ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት…

–    ከደቡብ ኮሪያ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ይጠበቃልየኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከሞጆ መገንጠያ እስከ ሐዋሳ ድረስ ለማሠራት ላቀደው የፍጥነት መንገ…

ባለፈው ማክሰኞ በሸራተን አዲስ የተመረቀው የአቶ በረከት ስምኦን ‹‹የሁለት ምርጫዎች ወግ›› እንደተጠበቀው ተቃዋሚዎችን የሚያብጠለጥል፣ እንደተገመተ

–    የአንዳንድ ወረዳዎች ኃላፊዎች የተከራይ አከራዮችን እያደራደሩ ነውየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዲዛይንና ግንባታ አስተዳደር ልማት ቢሮ፣ በንግ

ዓለማዊና ምድራዊ ሕይወት ሲያበቃና ሲዘጋ በቀጣዩ መንፈሳዊና ሰማያዊ ሕይወት በፈጣሪ ተባርኮ ተቀድሶና ፀድቆ በመንግሥተ ሰማያት መኖር፣ መመኘት፣ መፈለግ

ከአንድ ወር በፊት በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ተከስቶ በነበረው ወረርሽኝ በሽታ መነሻ፣ ረብሻ በማስነሳት በዩኒቨርሲቲው ንብረት ላይ ውድመት አድርሰዋል በተባሉ …

“ሙስና በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፍቷል” ሠራተኞች “ሙስና አልተስፋፋም አልፎ አልፎ ግን ስርቆት አለ”  የፋብሪካው ዋና ሼል አስፈጻሚ “የሚያዋጣችሁ ጠንክሮ …

የግልገል ጊቤ ሦስት የኃይል ማመንጫ በመገንባት ላይ የሚገኘው ሳሊኒ የተባለው የጣሊያን ኮንትራክተር የግድቡን መሠረት ሼል አጠናቆ ባለፈው ቅዳሜ የግድቡን…

በቅርቡ የሚያበቃው አውሮጳዊው ዓመት 2011 በሰሜን አፍሪቃ ብቻ ሳይሆን፡ በሌላው የአህጉሩ ከፊል በሚገኙት ሀገሮችም በሁሉም ዘርፎች፡ በተለይ፡ በፖለቲካው

ሉሉ ከበደ
‘’ንስሀዬ’’ በሚለው ያለፈ ጽሁፌ መለስ ዜናዊ ስልጣኑን ለሽግግር መንግስት እንደሚያስረክብ ቃል ገብቶልናል። ምኞት አይከለከልም፤ የቢሆን ተ

ዶር በረከተ ሃብተ ስላሴ ከጥቂት ወራት በፊት፣ የቆሰለች አገር ( Wounded Nation) የተባለዉን መጽሃፋቸዉን፣ በርካታ ኢትዮጵያዉያን በተገኙበት ፣ ኒዉዮርክ በሚጘኝ የባርስን ኤንድ ኖብልስ መጽሃፍት ቤት አስመርቀዋል። በዚሁ ወቅትም፣ በኤርትራ ስላለዉ ሁኔታ ሰፊ ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን፣ በዚያ ከነበሩ ወገኖችም ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ግልጽ ምላሾች ሰጥተዋል። ዶር በረከት ፣ አስመራ የተወለዱ የሕግ ባለሞያ ሲሆኑ፣ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመን፣ የሃር […]

የኢትዮጵያን ፓለቲካና ኢኮኖሚ ተቆጣጥረው የድሆችን ደም እየመጡ ያሉት የትግራይ ገዢ ጉጅሌ አባላትና ሎሌዎች እአአ ከ1990 መጀመሪያ እስከ 2007 መጨረሻ በነበሩት 18 ዓመታት ውስጥ 8.3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ከኢትዮጵያ ማሸሻቸው የተባበሩት መንግሥታት የልማት መርሃግብር (ዩ.ኤን.ዲ.ፒ) በጥናት ማረጋገጡን ይፋ ካደረገ አንድ ዓመት አልሞላውም። ስምንት ቢሊዮን ሶስት መቶ ሚሊዮን (8.3 ቢሊዮን) የአሜሪካ ዶላር ማለት ዜናው በተነገረበት ወቅት 150 […]

ከግንቦት 7 የተሰጠ መግለጫ ታህሳስ 8  2004 ሰለ ሃሰት – በተለይም በሃሰት ስለመመስክር – አባቶቻችንና እናቶቻችን ያቆዩልን በርካታ ሥነ-ቃሎች አሉን። አንዱ በአርዕስትነት የተጠቀምንበት “ሃሰተኛ፤ ብርቱ ወንጀለኛ!” የሚለው ነው። ለራሳቸው፣ ለአገራቸውና ለወገናቸው ነፃነት ሲሉ የተቃውሞ ድምጽ ባሰሙ ወገኖቻችን ላይ የመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ በህግ ሽፋን የሚያደርሰው በደል በዝቶ ሕዝብ መሸከም ከሚችለው በላይ ሆኗል። ወገኖቻችን በዘረኞች መደብደባቸው፣ […]

አንዳንድ ሰዎች ህወሃትን የምንደግፈው አማራጭ ስላጣን ነው ሲሉ ይደመጣሉ። እንዲህ ዓይነት አስተሳሰብ የሚመጣው ነገሮችን ከሥር መሰረቱ ለማየት አቅም ከማጣት ብቻ ሳይሆን የራስን ችሎታና እውቀት ፈልጎ ካለማግኝትም ጭምር የሚፈጠር እምነት ነው። ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ የተባለው ዘረኛና ዘራፊ ድርጅት ኢትዮጵያዊያንን አማራጭ አሳጥቶና አጎሳቁሎ እርሱ ብቻ ደልቶት እየኖረ ነው።በእነዚህ ዘረኞችና ዘራፊዎች እጅ ያለች ኢትዮጵያ ፍትህ አጥታ፤ ህግ […]

በህወሃት የበላይነት በሚመራው የአገሪቱ መከላኪያ ሠራዊት ውስጥ ያለው የአዛዥነት ቦታ ሙሉ በሙሉ ለማለት በሚያስደፍር መልኩ ከትግራይ ብሄር በመጡ ጎጠኞች መያዙን የግንቦት 7 ንቅናቄ ካጋለጠ ወዲህ፤ የብሄረሰብ ተዋጾ ለማመጣጠን በሚል የተለያዩ የማስመሰያ ጥገናዊ ለውጦች ሲነገሩ የቆዩ ቢሆንም ሲራጅ ፋጌሳ በተባለው የይስሙላ መከላኪያ ምንስትር ባለፈው ማክሰኞ ለወያኔ ፓርላማ የቀረበው የዘር ተዋጽኦ ሪፖርት በርካታ የአገሪቱን ፖለቲከኞች ያሳቀ ሆኖ […]

ድርጅታቸው ህወሃትን ለድል በማብቃታቸው ለጄኔራልነት ማዕረግ የበቁት የቀድሞ “የትግራይ ታጋዮችና” የንግድ ድርጅታቸው ኢፈርት በአገር ውስጥ የሚያካሂዱትን ዘረፋ አድማስ በማስፋት ከሁለት አስርተ አመታት በላይ በጦርነት እየተታመሰች ካለቺው ጎሬቤት አገር ሱማሊያ ተገንጥላ ካለቺው ፑትላንድና ከአዲስቷ የደቡብ ሱዳን ተለይታ የራሷን አስተዳደር ለመመስረት ትግል የጀመረቺውን የጁባ አማጽያን ጋር በመሻረክ ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኝ ዘረፋ ላይ መጠመዳቸውን የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴለቪዥን ኢሳት […]

በዘረኛው መለሾ ዜናዊ ቃል የሚመዘወረው የወያኔ ፍርድ ቤት በነ አንዱአለም አራጌና ሌሎች 24 ሰዎች ላይ የተፈበረከውን የፈጠራ ክስ በማስረጃ ለማጠናከር በውሸት እንዲመሰክሩ ስልጠና ወስደው የቀረቡትን 30 ሰዎች ምስክርነት ቃል አድምጦ ሌላ ተጨማሪ የኦዲዮና የቪዲዮ ማስረጃ ለማየት ተለዋጭ ቀጠሮ እንደሰጠ የደረሰን ዜና ገለጸ። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ተጀምሮ ማክሰኞ ታህሳስ 10/2004ዓ/ም የተጠናቀቀውን ይህንን የምስክሮች ቃል መስማት […]

ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፐርሰን በሶማሌ ክልል ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ያለው የስዊድን ነዳጅ ፈላጊ ኩባንያ፤ እነሱ እንዳሉት፦በአካባቢው ነዋሪዎችና በሰራተኞች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸምና አለመፈፀሙን ለማጣራት”፤ ከኦጋዴ ነፃ አውጭ ግንባር ተዋጊዎች ጋር በመሆን ድንበር አሳሰብረው ወደ ክልሉ ለመግባት ሲሞክሩ በኢትዮጵያ ወታደሮች ቆስለው የተያዙት፤ ከስድስት ወር በፊት ነው። ጋዜጠኞቹ በቁጥጥር ሾር በዋሉ ማግስት ሽብርተኝነትን ጨምሮ ተያያዥነት […]

ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በሚያቀነባበረው የፈጠራ ወንጀል በገንዘብ ወይም በሌላ ቁሳዊ በረከት ተገዝተው በሃሰት ለመመስከር የተመለመሉና ስልጠና የወሰዱ ሰዎች ሁሉ ታሪክ ይቅር የማይል ወንጀል እየሰሩ መሆናቸውን ሊያውቁ ይገባል ሲል መግለጫ አውጥቶአል። ዕሁድ ታህሳስ 8 ቀን “ ሃሰተኛ ብርቱ ወንጀለኛ “ በሚል ርዕስ ግንቦት 7 ያወጣው ይህ መግለጫ፤ ለራሳቸው፣ ለአገራቸውና ለወገናቸው […]

በአገራችን ውስጥ የሰፈነውን ኢፍትሃዊነትና የግፍ አገዛዝ በመቃወም የዞንና የወረዳ አስተዳዳሪዎች ከተሰበሰቡበት አዳራሽ ደጃፍ ላይ በአገራችን ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ አሰቃቂ አሟሟት ህይወቱን መስዋዕት ያደረገውን መምህር የነሰው ገብሬን የሚዘክር የተለያዩ ስብሰባዎች በሰሜን አሜሪካና በአውሮፓ እየተካሄደ መሆኑን ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰኡ ዘገባዎች አመለከቱ። በቅርቡ በሰሜን አሜሪካ የተለያዩ ክፍለግዛቶች መዘከር የተጀመረው የመምህር የኔሰው ገብሬ መስዋዕትነት ባለፈው ቅዳሜ ና እሁድ (ታህሳስ […]

ባለፈው ቅዳሜ ታህሳስ 7 ቀን 2004 ዓም 1 በዱባይ ከተማ መራቅባት በተባለ አካባቢ በሚገኘዉ የማርየት ሆቴል ውስጥ በአንድ የወያኔ ሚንስትር ዴኤታ የሚመራ ቡድን ህዳሴ ግድብ ለተባለው ፕሮጄክት ማካሄጃ ገንዘብ ለማሰባሰብ ስብሰባ ጠርቶ የነበረ ሲሆን ወደ 100 ሺህ ኢትዮጵያዉያን ይኖሩባታል ተብሎ በሚታሰበው የአረብ ኢምሬትስ፣ ከ100 ያነሱ ሰዎች መገኘታቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴለቪዥን ኢሳት በትናንትናው ዜና እወጃው ዘግቦአል። […]