አንድነት ፓርቲ የሥራ አስፈጻሚ አባላትን መረጠ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ትናንት በአዲስ ቪው ሆቴል ባካሄደው አንደኛ መደበኛ ስብስባ፣ አሥር የሥራ አስፈጻሚ አባላትን፣ የምክር ቤቱን አፈ ጉባዔና ጸሐፊ መረጠ፡፡