የሞጆ ሐዋሳ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ጥናት ተጀመረ

–    ከደቡብ ኮሪያ መንግሥት የገንዘብ ድጋፍ ይጠበቃል

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከሞጆ መገንጠያ እስከ ሐዋሳ ድረስ ለማሠራት ላቀደው የፍጥነት መንገድ (Expressway) ጥናት ማስጀመሩ ታወቀ፡፡