ዐበይት የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ «ክንውኖች» በ 2011 DW Amharic December 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ፣ ለዘመናዊ ሥልጣኔ መስፋፋት፣ ለኤኮኖሚ ዕድገትና በተናጠልም ሆነ በኅብረት ለአህጉራዊ መደርጀት፣ መሰላልነቱ ባያጠራጥርም፤ እስካሁን አስተዋይ ልቡና ያለው ሰውን የመሰለ ፍጡር፤