በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አማጺያን ጋር ድንበር ተሻግረው ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች በሃምሌ ወር ከተያዙ በኋላ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ ቆይቶ፤ ረቡዕለት ጥፋተኛ ተብለዋል።

በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ከሚንቀሳቀሱ አማጺያን ጋር ድንበር ተሻግረው ሲሰሩ የነበሩ ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች በሃምሌ ወር ከተያዙ በኋላ ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ሲታይ ቆይቶ፤ ረቡዕለት ጥፋተኛ ተብለዋል።

[email protected] ዲሴምበር 20 2011 «እነ መለስ ናቸዉ ሕግ። መለስ የፈለገዉን ነገር ሕገ ወጥ ነዉ ካለ ሕገ ወጥ ነዉ። ይህን አዉቀህ ምኑን ነዉ ታገል የምትለዉ? ምኑን ነዉ በሰላማዊ መንገድ ለዉጥ አመጣለሁ የምትለዉ ? እርሱ እኔ በፍጹም ትርጉም ያለዉ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚደረግ እንቅስቃሴ ነዉ ብዬ አላምንም ….. ጊዜ ማጥፋትና እራስን መሸንገል ካልሆነ በቀር» « ..ግን መገፋት […]

አቶ በረከት ስምዖን መጽሀፍ አሳተመ ሊያስመረቅም ነው የሚል ዜና ከወደ ሸገር ሰማንና ተደመምን ። እ ህ ህ ም አልን። የአረም እርሻን ያስታውሷል ! የደርጉ ካሳዬ አራጋው በዘመነ ደርግ መገባደጃ የሆነ መጽሀፍ ጽፈው ነበር እናም እቀድሞው ወመዘክር አግኝቼ ሳነበው ለአማርኛ አስተማሪዬ አዘንኩላቸው ፤ ለካንስ በእነ ካሳዬ አንጻር እርሳቸው ሊቅ ነበሩና ! ዛሬ ደግሞ ምስጋና ለእድገትና ትራንስፎርሜሽን […]

ምንጭ፦ አዲስ ነገር
ማክሰኞ ታህሳስ 10 ቀን 2004 ዓ.ም ፡- የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የመብት ተ

በዳግማዊ ምኒልክ ጎዳና በሚገኘው ሒልተን ሆቴል አዳራሽ ከሁሉም ክልሎች የንግዱ ኅብረተሰብ የወከላችውና ከ180 በላይ የሚሆኑ ተወካዮች ጠቅላላ ጉባዔያቸውን …

በአገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ያለውን ብሔራዊ ተዋጽኦ ለማመጣጠን፣ ተሳትፎ ዝቅተኛ በሆነባቸው ክልሎች የምልመላ መስፈርቱ ዝቅ መደረጉን የአገር መከላከ

ማክሰኞ ታህሳስ 10 ቀን 2004 ዓ.ም ፡- የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የመብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ላይ በኢቲቪ አኬልዳማ ዶኩመንተሪ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎችን በዋና ምስክርነት አቀረበ፡፡ ብዙዎቹ መስካሪዎች በጭንቀትና በመርበትበት ሲናገሩ፣ አንዳንዶቹም ሲያለቅሱ ነበር። ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ አርቲስት ደበበ እሸቱ 29ነኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ሆኖ ከፍተኛው ፍርድ […]

ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ የሚባል በዓለም ዙሪያ ህገ-ወጥ የገንዘብ ፍሰትን የሚመረምር ድርጅት እንዳስታወቀው በኢትዮጵያ ከ1993ዓም እስከ 2001 ዓም ወደ 12 ቢሊዮን ዶላር ከሃገር ሸሽቷል።

በአዲስ አበባ በተደረገዉ ታላቁ ሩጫ እንደ ወትሮው ሕዝቡ በሕወሃት/ኢሕአዴግ አገዛዝ ላይ ያለዉን ብሶት ምሬት ገለጸ። በሩጫዉ የተሳተፉ ቁጥራቸው እጅግ በጣም በርካታ የሆኑ ወጣቶች በተቀናጀና በተቀነባበረ መልኩ የተለያዩ ዜማዎችን ያሰሙ የነበረ ሲሆን፣ አቶ መለስ ዜናዊ የሙአመር ጋዳፊ እድል እንደሚገጥማቸዉ በመግልጽ ለእኝሁ አምባገነን መሪ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል። ጋዳፊ የተመኩበት ሰራዊታቸዉና የደህንነት አባሎቻቸዉ በጥቅምና በገንዘብ የገዟቸዉ ባሪያዎቻ ከሕዝብ ቁጣ […]

ማክሰኞ ታህሳስ 10 ቀን 2004 ዓ.ም ፡- የፌዴራል ዐቃቤ ሕግ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት፣ የመብት ተሟጋቾችና ጋዜጠኞች ላይ በኢቲቪ አኬልዳማ ዶኩመንተሪ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎችን በዋና ምስክርነት አቀረበ፡፡ ብዙዎቹ መስካሪዎች በጭንቀትና በመርበትበት ሲናገሩ፣ አንዳንዶቹም ሲያለቅሱ ነበር። ዛሬ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ አርቲስት ደበበ እሸቱ 29ነኛ የዐቃቤ ሕግ ምስክር ሆኖ ከፍተኛው ፍርድ […]

ሁልጊዜ የክፉዎች፣ ገፊዎች፣ የአመጸኞችና አስጨናቂዎች መዝገበ ታሪክ እያገለባበጥን ግድፈት፣ ክፋት፣ ሴረኝነትና አረመኔነት ማተት ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ (በተለይ በአሁን ሰዓት) ዓይን የማፍረጥና እጅ የመቆረጥ ያክል ቢያመንም፣ ባንፈልገውም የሚያስፈልገን፣ ጀሮአችን ይሰማው ዘንድ ባይወድም ነፍሳችን ማወቅ የሚገባትን፣ የሚበጀንና ህልማችንን እውን የሚያደርግ፣ የሚፈለገውንም ስፍራ የሚያደርሰን እስከሆነ ድረስ እርስ በርሳችን በግላጭ መነጋገሩ፤ ከዚህም አልፎ እንደሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ሆነ […]

[email protected] የአንድነት ፓርቲ በቅርቡ ባደረገዉ ጠቅላላ ጉባዔው ፣ ዶር ነጋሶ ጊዳዳን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። ይህን አስመልክቶ አጭር አስተያየት የሰጠዉ አፍቃሪ ኢሕአዴጉ አይጋ ፎረም፣ የቅንጅት ነገር እንዳበቃለት ይናገራል። “With Gebru Asrat leading ARENA and Dr Negasso leading UDJ, MEDREK may finally shed its “tseguri hemeq” inherited from Kinjit! It will also mean EPRDF will have […]