ረብሻ አስነስተዋል በተባሉ የጐንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ላይ ቅጣት ተላለፈ Ethiopian Reporter December 24, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከአንድ ወር በፊት በጐንደር ዩኒቨርሲቲ ተከስቶ በነበረው ወረርሽኝ በሽታ መነሻ፣ ረብሻ በማስነሳት በዩኒቨርሲቲው ንብረት ላይ ውድመት አድርሰዋል በተባሉ 30 ተማሪዎች ላይ ዩኒቨርሲቲው ቅጣት አስተላለፈ፡፡