ትምህርት ሚኒስቴር ለናሳ ጉብኝት ፈቃድ አለመስጠቱን አረጋገጠ

ተማሪዎችን ወደ ዓለም አቀፉ የጠፈር ምርመር ተቋም ናሳ አወዳድሬ እልካለሁ በሚል እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ የሚገኘውና የድጋፍ ደብዳቤ ከትምህርት ሚኒስቴር ማግኘቱን ለገለጸው ተቋም፣ ትምህርት ሚኒስቴር ፈቃድም ሆነ የድጋፍ ደብዳቤ አለመስጠቱን አስታወቀ፡፡