አፍሪቃ በ 2011 – አጭር ቅኝት
በቅርቡ የሚያበቃው አውሮጳዊው ዓመት 2011 በሰሜን አፍሪቃ ብቻ ሳይሆን፡ በሌላው የአህጉሩ ከፊል በሚገኙት ሀገሮችም በሁሉም ዘርፎች፡ በተለይ፡ በፖለቲካው ብዙ እንቅስቃሴ የታየበት ዓመት ነበር።