አረና ትግራይና ኢሕአዴግ
ከፓርቲው ተወግደዋል የተባሉ አንድ የቀድሞ ሥራ አስፈፃሚ ደግሞ አባባሉን ”ጥላሸት መቀባት ነው“ ብለውታል። ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
ከፓርቲው ተወግደዋል የተባሉ አንድ የቀድሞ ሥራ አስፈፃሚ ደግሞ አባባሉን ”ጥላሸት መቀባት ነው“ ብለውታል። ዘገባውን ያዳምጡ፡፡
በሳይንስና ሥነ ቴክኒክ እጅግ የገሠገሡ አገሮችም ሆኑ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለታዳጊ አገሮች ተማሪዎች ሊያበረክቱ የሚችሉት ድርሻም ሆነ ጠቀሜታ የሚያጠያይቅ አይደለም።
በቱኒዚያና በግብፅ የተቀጣጠለዉን ህዝባዊ አመፅ ተከትሎ በየመንም ተቃዋሚዉ ወገን ወደ20ሺ የተገመተ ህዝብ አደባባይ ወጥቶ ድምፁን እንዲያሰማ ማድረግ ተሳክቶለታል።
የምግብ ዋጋ ባለፉት ስድሥት ወራት ያላማቋረጥ እያደገ መምጣቱ የኤኮኖሚ ጠበብትን እንደገና እያነጋገረ ያለ ጉዳይ ነው።
በኢትዮዽያ በመጪው የካቲት ወር መጨረሻ ላይ የሟሟያ ምርጫ ይካሄዳል። በዚህ ምርጫ ተቃዋሚዎች አይሳተፉም። ምርጫ ቦርድ ይህ የኔ ችግር አይደለም ይላል።
የደቡብ ሱዳን ህዝበ ውሳኔ ውጤት ከሰሜኑ መነጠል መሆኑ ከታወቀ ወዲህ የደቡብ ሱዳን የወደፊት ዕጣ ማነጋገር ይዟል ።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– ‹‹ዶክተር›› ተብለው እንዲጠሩም ታዘዘ በታምሩ ጽጌ ሥልጣናቸውን አላግባብ በመጠቀም በሕዝብና በመንግሥት ሀብት ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ከ1.5 እስከ 1.6 ቢሊዮን ብር የሚደርስ ጉዳት አድርሰዋል በሚል የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ መስርቶባቸው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና …
መቼም ዘንድሮ የማንስማው፤ የማናየው ጉደ የለምና ከሃያ አመት በኋላም መሪነን ተብዬዎች ሕዝብን አቅጣጫ ማሥያዝ አቅቷቸው በጥርጣሬና በግራ መጋባት እንደገና ወደ ኋላ እንድናፈገፍግና የተቀጣጠለው የነፃነት ትግል እንዲዳፈን ጥረት ማድረግ በርግጥ ተገቢ ነው?። ሕዝብም እምነት በማጣትና በጥርጣሬ ጉዳዩን እየተከታተለ እንደሆነ ግን እንድትረዱ …
ደቡብ ሱዳን በሕዝበ ውሳኔ ከሰሜኑ ክፍል መገንጠሉ እውን እንደሆነ በሚገለጽበትና የሱዳን የፀጥታ ሁኔታ አስተማማኝ አይደለም በሚባልበት በዚህ ወቅት፣ በመቶዎች የሚቆጠሩና ከገጠራማ ቦታዎች የመጡ በርካታ ኢትዮጵያውያን በሱዳን ኤምባሲ ሳር ቤት ከሚገኘው የሱዳን ክለብ ቪዛ ለማግኘት ሌሊቱን መንገድ ዳር እያደሩ፣ ቀኑን ተሰልፈው …
– የአቅርቦት እጥረት ተፈጥሯል– በቢራ ፋብሪካዎች ላይ ትኩረት አድርጓል በውድነህ ዘነበ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን ከወጣ በኋላ በተፈጠረው የአቅርቦት ዕጥረት ምክንያት፣ ንግድ ሚኒስቴር የዋጋ ማስተካከያ በድጋሚ ሊያደርግ ነው፡፡
በውድነህ ዘነበ ከፌዴራል መንግሥት የበጀት ድጎማ የማያገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከመጠባበቂያ በጀት ወጪ ተደርጎ እንዲሸፈን አዘዘ፡፡
– በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች አልተመደቡም በታምሩ ፅጌ የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን፣ ኢትዮ ቴሌኮም በሚል ስያሜ እንደ አዲስ ከተዋቀረ በኋላ፣ በአዲሱ አወቃቀር ያልተመደቡ ሠራተኞችን ዛሬ በአምባሳደር ሲኒማ ሰብስቦ ያነጋግራል፡፡
በውድነህ ዘነበ የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሕገወጥ መንገድ ተያዙ ያላቸውን 280 ቤቶችን ለማስለቀቅ በያዘው ዕቅድ መሠረት ቤቶችን የማስለቀቅ ዘመቻውን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
‹‹ችግሩ ከእኛ ሳይሆን ከበላይ አካል ነው›› የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በብርቱካን ፈንታ በቅርቡ የተደረገው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን በመዝለሉ ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን እየገለጹ ናቸው፡፡ አስተዳደሩ በበኩሉ ችግሩ የበላይ አካል መሆኑን እየገለፀ ነው፡፡
በኃይሌ ሙሉ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ከአንድ ሳምንት በፊት ለሕዝብ ይፋ የሆነው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ በጀት ጭማሪ ከትናንት በስቲያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ፀደቀ፡፡
በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጋምቤላ ከተማ አስተዳደርና በቀበሌ 04 እና 05 ቤት የፈረሰባቸው ነዋሪዎች በከተማው ማስተር ፕላን ምክንያት እየተወዛገቡ ነው፡፡ በአስተዳደሩና በሁለቱ ቀበሌዎች መካከል ውዝግቡ የተፈጠረው፤ የከተማው አስተዳደር በቀበሌ 04 እና 05 ውስጥ ነዋሪዎቹ የሠሩዋቸው ቤቶች …
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 480 ሚሊዮን ብር በጀት አፀደቀ በውድነህ ዘነበ ላለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ ግብረሰናይ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መሥራች ካርል ሄንዝ በም በጤና መታወክ ምክንያት አስተዋጽኦቸው እየቀነሰ በመምጣቱ፣ ኢትዮጵያዊቷ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ በም ሙሉ በሙሉ ሊተኳቸው ነው፡፡
በብርሃኑ ፈቃደ | ሪፖርተር በጋምቤላ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት፣ በመዠንገር ዞን የጐማሬ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር አመራሮች፣ ነዋሪዎችና የአካባቢ ተወላጅ ምሁራን በቀበሌያቸው ለዘመናት ሲጠበቅ የቆየ ደን ላልተገባ ኢንቨስትመንት መዋሉን ‹‹ሕገወጥ ነው›› በሚል ደጋግመው ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ፣ የግብርና ሚኒስቴርን ጨምሮ ለተለያዩ አካላት …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የእርዳታ ጠባቂው ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው በብዙ መውረዱ ቢገለፅም የምግብ እጥረቱ አርባ ከመቶ የሚሆነው የተከሰተው በሰላም እጦት ተቸግሮ በሚገኘውና የተበታተነ የሕዝብ አሠፋፈር ባለበት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መሆኑ ሪፖርተራችን ፒተር ሃይንላይን ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ጠቁሟል፡፡ ባለፈው ዓመት እንዲህ ዓይነቱ አጣዳፊ …
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ጥር 28 እና 29 ቀን 2003 ዓ.ም ያካሄደው ስብሰባ የ5 ዓመት የፓርቲውን እቅድ በማጽደቅና የስልጣን ሽግሽግ በማካሄድ መጠናቀቁን ዋና ፀሐፊው አቶ አንዱዓለም አራጌ አስታወቁ፡፡ በብሔራዊ ም/ቤቱ ስብሰባ ላይ በርካታ አጀንዳዎች ተነስተው ሰፊ ውይይት …
ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የሆነዉ የሴት ልጅ ግርዛት ወትሮ ተንሰራፍቶ ከኖረበት ከሶስተኛዉ ዓለም ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ወደምዕራባዊዉና ወደበለጸገዉ ዓለምም መዝለቁ እየተነገረ ነዉ።
ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘንድሮ 2.8 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ያስፈልገዋል።ለችግረኛዉ ሕዝብ የስድስት ወር ቀለብ ለመግዢያ ደግሞ 227 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል
የዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነት ፓርቲ በጥር 27/2003 ዓ/ም በመቀሌ ከተማ ባደረገው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ ድርጅታችን ዓረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ሉአላዊነትን ለማፍረስ ጥር 21 ቀን 2003 ዓ/ም “አስቸኳይ የዓረና ጉባኤ” በሚል ሽፋን በመቀሌ ከተማ በሚገኘው አብሲንያ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የዓረና እውቅና …
በዓረና ላይ ስለተፈፀመው ሕገ ወጥ ተግባር ማዕከላዊ ኮሚቴው የወሰደውን አቋም መግለጫ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በዘካሪያስ ስንታየሁ | ሪፖርተር ሸራተን አዲስ ሆቴል ከአሥር ቀናት በኋላ እንደሚዘጋ የሆቴሉ ማኔጅመንት ለክፍል ኃላፊዎች ጥር 26 ቀን 2003 ዓ.ም. አስታወቀ፡፡ የሆቴሉ ሥራ አስኪያጅ ዦን ፒር ማኒጐፍ ከሰው ኃይል አስተዳዳሪው አቶ ዳንኤል መዝገቡ ጋር የክፍል ኃላፊዎችን ሰብስበው የሠራተኛ ማኅበሩ ከማኔጅመንቱ …
የአላሙዲ ሸራተን ሆቴል ከ10 ቀናት በኋላ እንደሚዘጋ የሆቴሉ ማኔጅመንት አስታወቀ Read more »
የግብፅ ወታደሮች ዛሬም በታህሪር አደባባይ የተሰበሰበውን ተቃዋሚ ህዝብ ለመበተን ያደረጉት ሙከራ ከሽፏል።
እዚህ ጀርመን ሙኒክ ከተማ በየዓመቱ የሚካሄደዉ የዓለም የፀጥታ ጉባኤ ካለፈዉ ዓርብ ጀምሮ ለሶስት ቀናት ተካሂዷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
– የኤርትራ ወታደሮች በዛላንበሳና አካባቢዋ የፀጥታ ችግር መፍጠራቸው ተጠቆመ በኃይሌ ሙሉና በየማነ ናግሽ በኤርትራ መንግሥት ሥልጠና በተሰጣቸውና በሻዕቢያ ኮማንዶዎች ታጅበው ድንበር በማቋረጥ ለሽብር ሰርገው የገቡ ሰዎች ከበርካታ ከባድ ፈንጂዎች ጋር በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡
• የምርት አቅርቦት ችግር እንዳይከሰት ተሰግቷል በውድነህ ዘነበ በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን መቀመጡን ተከትሎ የውጭ ምንዛሪ ጥያቄ እየተቀዛቀዘ መምጣቱን የንግድ ባንኮች አስታወቁ፡፡
በውድነህ ዘነበ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት በይፋ የ10,000 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በዕጣ ለነዋሪው እንደሚያከፋፍል አስታወቀ፡፡
በጋዜጣው ሪፖርተር ላለፉት 62 ዓመታት በመንግሥት ሥራ ላይ የቆዩትና ግብፅን ለ30 ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን ይውረዱ ቢሏቸውም እስካሁን ንቅንቅ አላሉም፡፡
– በቀን 1000 ቶን ስኳር ለማምረት አቅዷል በኃያል ዓለማየሁ በ90 ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተቋቋመው አምቦ ነመር አግሮ ኢንተግሬትድ ኤንድ ኢንዱስትሪስ አክሲዮን ማኅበር በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ 128,000 ሔክታር መሬት በማግኘት ቀዳሚ ኩባንያ ሆነ፡፡
በታምሩ ጽጌ በተከሰሱበት ወንጀል ጥፋተኝነታቸው በሰነድና በሰው ምስክሮች ተረጋግጦባቸው በዓመታት እሥራትና በከፍተኛ ገንዘብ የተቀጡ እስረኞች የእስር ጊዜያቸውን ቢጨርሱም፣ ገንዘቡን መክፈል ባለመቻላቸው በእስር ላይ እንደሚገኙ ጠበቆቻቸው አስታወቁ፡፡
– ምርጫ ቦርድና የክልሉ ሕዝብ ድርጊቱን ለማስቆም እንዲተባበሩ ጠይቋል በየማነ ናግሽ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆነው ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዴሞክራሲ ላይ በሕገወጥ መንገድ ተወሰደ ያለውን ዕርምጃ አወገዘ፡፡
በዳዊት ታዬ የአዳማ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በአዳማ ከተማ የሚገኙ የቢራና የለስላሳ መጠጥ ፋብሪካዎች አከፋፋይ ቅርንጫፎች ‹‹ለደረቅ ቆሻሻ ክፍያ›› በማለት እያንዳንዳቸው ከግማሽ እስከ አንድ ሚሊዮን ብር የሚሆን ክፍያ በየዓመቱ እንዲከፍሉ አዘዘ፡፡
– ወንጀሉ እስከ አሥር ዓመት እስራት ያስቀጣል በኃይሌ ሙሉ ሀሰተኛነቱ በተረጋገጠ ሰነድ ለልጃቸው 549 ሺሕ 500 ብር ዋጋ ያላቸው አክሲዮኖች እንደሸጡ በማስመሰል የፍትሐ ብሔር ክስ ሲመሰርቱ፣ ሀሰተኛውን ሰነድ ከማስረጃዎች ዝርዝር ጋር አቅርበው የተገኙት አቶ ዘመረ ጀማነህ የተባሉ ግለሰብ በ1 ሺሕ …
በፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ ላይ የተነሣው ሕዝባዊ ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው። በሌላ በኩል ፕሪዝዳንት ሆስኒ ሙባረክ ለጤና ምርመራ ወደ ጀርመን ሊሄዱ እንደሚችሉ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ ዘግቧል።
(ደጀ ሰላም፤ ፌብሩዋሪ 5/2011፤ ጥር 29/2003 ዓ.ም)፦ ከ1920ዎቹ ሁለተኛ አጋማሽ ጀምሮ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮ እና ትውፊት በመለወጥ ፕሮቴስታንታዊ ለማድረግ በተለያዩ የቤተ ክርስቲያኒቱ አካላት እና መዋቅሮች ላይ ትኩረት ሰጥተው የሚሠሩ የተሐድሶ ኑፋቄ ማኅበራት እና ድርጅቶች በተለዋዋጭ ስልቶች ሲማስኑ …
የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የተዘረጋባትን የተሐድሶ ወጥመድ ይፋ አድርጓል የተባለ “ሰነድ” ይፋ ሆነ Read more »
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
አቶ መለስ ሐሙስ ዕለት በተከበረው ፓርላማቸው ተገኝተው ነበር። እንደተለመደውም በሁሉም ጉዳዮች ላይ የኤክስፐርት ትንተና፣ የንጉሥ ቃል እና የጳጳስ ቡራኬ ሰጥተው ወጥተዋል። አንድ ሰዓት ከ43 ከቂቃ የፈጀው የአቶ መለስ ማብራሪያ ከፓርላማው አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ መስሎኛል። ንግግሩን ያየሁበት ድረ ገጽ (ዋልታ) …
አስራ አንደኛ ቀኑን የያዘውና የማግሬብ ሀገራትን እያተራመሰ ያለው የህዝብ አመጽ በዓለም ዙሪያ ቀዳሚ የመነጋገሪያ ጉዳይ ሆኗል።
የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ወደግጭት ከተሸጋገረ ወዲህ ዉጥረት ነግሷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የሰሜን አፍሪካ እና የመካከለኛው ምስራቅ ወጣቶች፥ “አገሮቻችን ከዚህ የተሻሉ ናቸው፤ ያለንበት ችጋር፣ ጭቆና እና ውርደት መገለጫችን ሆኖ ሊቀር አይገባውም። እንዲህ ባለ ኋላ ቀርነት ውስጥ እራሳችንን ልናይ አልቻልንም። የተቀረው አለም ህዝብ እርቆ ሄዷል፤ እኛ ምን አንሶብን?” በሚል ጥያቄ፤ ንዴት እና ቆራጥነት …