የቀድው የቴሌ ሥራ አስፈጻሚ ተፈረደባቸው
– ‹‹ዶክተር›› ተብለው እንዲጠሩም ታዘዘ
በታምሩ ጽጌ
ሥልጣናቸውን አላግባብ በመጠቀም በሕዝብና በመንግሥት ሀብት ላይ ጉዳት ለማድረስ በማሰብ ከ1.5 እስከ 1.6 ቢሊዮን ብር የሚደርስ ጉዳት አድርሰዋል በሚል የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ መስርቶባቸው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተስፋዬ ብሩ በአራት ዓመታት እስራትና በአምስት ሺሕ ብር ቅጣት ተጣለባቸው፡፡