የምግብ እጥረትና ኢትዮጵያ መንግሥት የርዳታ ጥያቄ

ኢትዮጵያ ዉስጥ ዘንድሮ 2.8 ሚሊዮን ሕዝብ አስቸኳይ ርዳታ ያስፈልገዋል።ለችግረኛዉ ሕዝብ የስድስት ወር ቀለብ ለመግዢያ ደግሞ 227 ሚሊዮን ዶላር ያስፈልጋል