የጀርመንና የሩሲያ የሳይንስና ሥነ ቴክኒክ ትብብር፣ DW Amharic February 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በሳይንስና ሥነ ቴክኒክ እጅግ የገሠገሡ አገሮችም ሆኑ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ለታዳጊ አገሮች ተማሪዎች ሊያበረክቱ የሚችሉት ድርሻም ሆነ ጠቀሜታ የሚያጠያይቅ አይደለም።