የዋጋ ማስተካከያ በድጋሚ ሊደረግ ነው

– የአቅርቦት እጥረት ተፈጥሯል
– በቢራ ፋብሪካዎች ላይ ትኩረት አድርጓል

በውድነህ ዘነበ

በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ተመን ከወጣ በኋላ በተፈጠረው የአቅርቦት ዕጥረት ምክንያት፣ ንግድ ሚኒስቴር የዋጋ ማስተካከያ በድጋሚ ሊያደርግ ነው፡፡