የአዲስ አበባ አስተዳደር የደመወዝ ጭማሪው ከመጠባበቂያ በጀት እንዲሸፈን አዘዘ
በውድነህ ዘነበ
ከፌዴራል መንግሥት የበጀት ድጎማ የማያገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሠራተኞቹ የደመወዝ ጭማሪ ለማድረግ የሚያስፈልገውን ገንዘብ ከመጠባበቂያ በጀት ወጪ ተደርጎ እንዲሸፈን አዘዘ፡፡