መድረክ በዓረና ትግራይ ላይ ተወሰደ ያለውን ዕርምጃ ሕገወጥ ሲል አወገዘ

– ምርጫ ቦርድና የክልሉ ሕዝብ ድርጊቱን ለማስቆም እንዲተባበሩ ጠይቋል

በየማነ ናግሽ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባሉ በሆነው ዓረና ትግራይ ለሉዓላዊነትና ለዴሞክራሲ ላይ በሕገወጥ መንገድ ተወሰደ ያለውን ዕርምጃ አወገዘ፡፡