ቤት የማስለቀቅ ዘመቻው ቀጥሏል

በውድነህ ዘነበ

የመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ በሕገወጥ መንገድ ተያዙ ያላቸውን 280 ቤቶችን ለማስለቀቅ በያዘው ዕቅድ መሠረት ቤቶችን የማስለቀቅ ዘመቻውን አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡