የ10 ሺሕ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ዕጣ ዛሬ ይወጣል

በውድነህ ዘነበ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዛሬው ዕለት በይፋ የ10,000 የኮንዶሚኒየም ቤቶችን በዕጣ ለነዋሪው እንደሚያከፋፍል አስታወቀ፡፡