የሆስኒ ሙባረክና የግብፃውያን ፍጥጫ መቋጫ አላገኘም
በጋዜጣው ሪፖርተር
ላለፉት 62 ዓመታት በመንግሥት ሥራ ላይ የቆዩትና ግብፅን ለ30 ዓመታት ያስተዳደሩት ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ተቃዋሚዎቻቸው ከሥልጣን ይውረዱ ቢሏቸውም እስካሁን ንቅንቅ አላሉም፡፡