የደመወዝ ጭማሪ ያልተደረገላቸው የብሔራዊ ሎተሪ ሠራተኞች ቅሬታ አቀረቡ
‹‹ችግሩ ከእኛ ሳይሆን ከበላይ አካል ነው›› የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
በብርቱካን ፈንታ
በቅርቡ የተደረገው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ጭማሪ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደርን በመዝለሉ ሠራተኞቹ ቅሬታቸውን እየገለጹ ናቸው፡፡ አስተዳደሩ በበኩሉ ችግሩ የበላይ አካል መሆኑን እየገለፀ ነው፡፡