ፓርላማው የሥራ አስፈጻሚውን ውሳኔ ተቀበለ

በኃይሌ ሙሉ

በሚኒስትሮች ምክር ቤት ተዘጋጅቶ ከአንድ ሳምንት በፊት ለሕዝብ ይፋ የሆነው የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ በጀት ጭማሪ ከትናንት በስቲያ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ፀደቀ፡፡