ኢትዮ ቴሌኮም ያልተመደቡ ሠራተኞችን ዛሬ ያነጋግራል
– በሺዎች የሚቆጠሩ ሠራተኞች አልተመደቡም
በታምሩ ፅጌ
የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን፣ ኢትዮ ቴሌኮም በሚል ስያሜ እንደ አዲስ ከተዋቀረ በኋላ፣ በአዲሱ አወቃቀር ያልተመደቡ ሠራተኞችን ዛሬ በአምባሳደር ሲኒማ ሰብስቦ ያነጋግራል፡፡