ዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ በአለም ዙሪያ ከምታደርገው ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ8 አገሮች ጋር ያላት ወዳጅነት እጅግ የሚያሳፍር እንደሆነ ፎሪን ፖሊሲ በመባል የሚታወቅ አንድ በአሜሪካን አገር የሚታተም መጽሄት ዘገበ። ከ 3 ቀን በፊት በፈረንጆች አቆጣጠር ጃንዋሪ 31 ለንባብ የበቃውን ይህንን …

አሳፋሪ ከሆኑት የአሜሪካን አጋሮች መካከል፤ አንዱዋ ኢትዮጵያ መሆንዋ ተገለጸ Read more »

ኢትዮጵያ ለህንድ በሊዝ ኪራይ የሰጠቺው ወደ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት ህንድ የዜጎቹዋን የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ እያከናወነች ላለው ተግባር ትልቅ አስተዋጾ ይኖረዋል በማለት ኢኮኖሚክ ታይምስ በመባል የሚታወቅ ጋዜጣ ዘገበ:: ኢኮኖሚክ ታይምስ በመባል የሚታወቀው ጋዜጣ ባወጣው ጽሁፉ ኢትዮጵያ ለህንድ እስካሁን …

ህንድ ከኢትዮጵያ ወደ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር የሚጠጋ ለም መሬት መውሰዱአ ታወቀ Read more »

ከቱኒዚያ በመነሳት ወደ ግብጽ ቀጥሎም ወደ የመን እንደሰደድ እሳት እየተቀጣጠለ የመጣው ህዝባዊ አመጽ ዘረኛውና አምባገነኑን መለስን ዜናዊንና በዙሪያው የተኮለኮሉትን ሆድ አደሮች ከፍተኛ ውጠረት ውስጥ እንደከተታቸው የግንቦት 7 ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን ከላኩት ዘገባ ለማወቅ ተችሎአል። እንደውስጥ አዋቂ ምንጮች ዘገባ በተቃውሞው የተደናገጡት …

የቱንዢያው ህዝባዊ ማእበል ተከትሎ ህውሀትና ተለጣፊዎቹ አስቸኩዋይ ስብሰባ እንዳደረጉ ታወቀ Read more »

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ ቡድን ቁንጮዎች በግብር በመዋጮና ኑሮን በማስወደድ ከህዝብ ከፍተኛ ገንዘብ ሲዘርፉና በውጭ አገርም በሚገኙ ባንኮቻቸው ሲያከማቹ የቆዩ መሆናቸው የሚታወቅ ሲሆን ይህ አልበቃ ብሉአቸው ደሀውን ገበሬ ከመሬቱ በማፈናቀል ከፍተኛ ዶላር ለሚከፍሉዋቸው አምባገነን መሪዎችና ድርጅቶች መቸብቸባቸውን አጡዋጡፈው እንደቀጠሉ መሆኑን ዊኪ …

ጎጠኛው የወያኔ ቡድን ዘረፋውን አጡዋጡፎታል፣ መሬት ችብቸባ ተጠናክሮ መቀጥሉ ታወቀ Read more »

መለስ ዜናዊ የሰሜን አፍሪካው ህዝባዊ አመጽ እሱም ጋር እንዳይደርስ በመስጋት በችኮላ ያወጀው የዋጋ ተመን አንዳንድ ነጋዴዎችን እንደማይመለከት ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ሪፖርተር ከአዲስ አበባ ባስተላለፈው ሪፖርት፥ ሌሎች ነጋዴዎች የዋጋ ተመኑን በስራ ላይ አላዋላችሁም በሚል እየታሰሩ፤ ከአገዛዙ ባለስልጣናት …

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ በኢትዮጵያ ያወጀው የዋጋ ተመን የዘር ትስስር ያላቸውን ነጋዴዎች እንደማይነካ ተነገረ Read more »

የትግራዩ ገዢ ጉጅሌ ህዝባዊ አመጽ በመፍራት እየወሰዳቸው ካሉት እርምጃዎች ውስጥ አንዱ፥ ለኢትዮጵያ መንግስት ሰራተኞች እዚህ ግባ የማይባል የደሞዝ ጭማሪ መስጠት እንደሆነ ይታወቃል። ይሁን እንጂ፥ ከሰሞኑ ሪፖርተራችንን ያናገሩ መንግስት ሰራተኞች፥ የተደረገው ጭማሪ ከመዘግየቱም በላይ እጅግ ትንሽ ነው ሲሉ አማረዋል። ሪፖርተራችን ያናገራቸው …

ለመንግስት ሰራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ ከዋጋ ንረቱ ጋር አብሮ ባለማደጉ በቂ አይደለም ተብሏል Read more »

ቬጋስን ጎብኝቶ፣ ውብ ህንጻዎቿን አይቶ፣ በማራኪ ትእይንቷ ውስጥ አልፎ ስለዚያ ለመጻፍ አለመቻል አለመታደል ነው። እንደኛ ላለው ሀገሩ በጣእር ላይ ላለችበት ከቬጋስ እንጻዎች በላይ ክፋታቸው የተከመረ ገዥዎች አሉብንና በሲዘር ፓላዝ፣ በፕላኔት ሆሊውድ፣ በኤም.ጂ.ኤም ግራንድ፣ በቢላጆ… ወዘተ ካዚኖ ሆቴሎች ስለሚታየው ትንግርት እና …

ቱኒዚያውያን ተገላገሉ፤ ግብጾችም….እኛስ? በሲሳይ አጌና Read more »

ኢትዮ እማማ) ሰሞኑን ወያኔ ካለፈው ጥር ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን የደመወዝ ጭማሪ አድርጌያለው በማለት ለፍፏል።ከ600 ብር በታች ደመወዝ በወር የሚያገኙ የአንድ እርከን ጭማሪ ሲያደርግላቸው። በአንፃሩ ጎን ለጎን ከሚዘርፈው ሌላ ቁልፍ ቦታ ላስቀመጣቸውና የእኔ ለሚላቸው ካድሬዎቹ ደግሞ ከምስጊኑ ሕዝብ በ18 እጥፍ …

ያልታደለ ሕዝብ በማንኪያ ተሰጥቶት በአካፋ ይዛቃል Read more »

(ኢትዮ እማማ) የአሜሪካ መንግስት በያዝነው ሳምንት ባወጣው ይፋዊ መረጃ መሠረት ወደ አሜሪካ ባለፈው አመት 2010ዓ/ም ላይ በጉዲፈቻ መልክ በገቡ የውጪ ሀገር ሕፃናት ቁጥር ቻይና ቀዳሚውን ስትይዝ፤ ኢትዮጵያ ትከተላለች። ቻይና ቀዳሚ ለመሆን የቻለችው 3,401 ሕፃናትን በመላክ ሲሆን፤ ኢትዮጵያ 2,513 ሕፃናትን አሳልፋ …

ኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ሕፃናትን በመላክ ከቻይና በመቀጠል ከዓለም ሁለተኛ ሆነች Read more »

በኢትዮጽያን የሚያዉቁ በኢትዮጽያ የኖሩ የዉጭ አገር ዜጎች በተለይ ኢትዮጽያን ጥለዉ ሲወጡ ስለ አገሪቷ ዉበት በአገሪቷ ስላለዉ ብሄር ብሄረሰብ ስለ ህዝቧ ፍቅር፣ ስለወንዝ ተራራ እና ሜዳዉ በአጠቃላይ በአኢትዮጽያ ስላገኙት ተመክሮአቸዉ ተናግረዉ አይጨርሱም።

ከሰሜን አፍሪካ እየተንደረደረ ቁልቁል የሚዘልቀው የአብዮት ሰደድ  ሙቀቱ አዲስ አበባ ላይ መሰማቱ አልቀረም። ብዙ ሽር ጉድ የተባለለት የመሪዎቹ ጉባኤ እየተካሄደም ነዋሪዎች ለአስቸኳይ ስብሰባ የተጠሩ  ልጆቻቸው እንዲመክሩ መወትወቱ አልቀረም። ኢህአዴግ የሕዝቡን የኑሮ ምሬት የሚያስታግሱ ብሎም የሚያሽሩ መፍትሄዎችን ሰጥቻለሁ ብሎ ያስባል። በአንድ ወር …

የዋጋ ማስተካከያው ኻያ ቀናት Read more »

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለፈው ዓርብ ምሽት ከስዊዘርላንድ ዳቮስ ከተመለሱ በኋላ፣ ባለፈው እሑድ አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደው የአፍሪካ ኅብረት 16ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህ ጉባዔም ለመጀመርያ ጊዜ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝና የውጭ …

የአፍሪካ ኅብረት 16ኛው የመሪዎች ጉባዔ ፋይዳ Read more »

‹‹በችሎት መዘለፍ የለብንም፤ የተደፈረው ዓቃቤ ሕግ ብቻ ሳይሆን ችሎቱም ነው›› የገቢዎችና ጉምሩክ ዓቃቤ ሕግ‹‹በፍርድ ቤት ሐሳባችንን በነፃነት መግለጽ እንችላለን፤ ይህ በልበ ሙሉነት እንዳንከራከር ማስፈራራት ነው›› የተከሳሽ ጠበቆች በታምሩ ጽጌ

በታምሩ ጽጌ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ግዮን ሆቴል አካባቢ የሚገኘውና ንብረትነቱ የወይዘሮ ሀድያ መሐመድ ጐንጂ የሆነው ሀድያ ሱፐር ማርኬት፣ ጥር 22 ሌሊት ለጥር 23 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. እንደተዘረፈ ዋና ሥራ አስኪያጁ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በታምሩ ጽጌ በሥልጣን ያለአግባብ በመገልገል ከአምስት ዓመታት በፊት በ86,790,000 ብር የሙስና ሙከራ ወንጀል ተከሰው የነበሩት የቀድሞው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ሰባት የባንኩ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ትናንትና በነፃ ተሰናበቱ፡፡

– አቶ ሱፊያን ከቻይና ተስፋ ይዘው ተመለሱ በውድነህ ዘነበ ለባቡር መስመር ዝርጋታ የሚያስፈልገውን ፋይናንስ ለማግኘት ባለፈው ሳምንት ቻይና የተጓዙት የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር አቶ ሱፊያን አህመድ በዚህ ወር በጀቱ እንደሚለቀቅ ተስፋ ይዘው መመለሳቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገለጹ፡፡

አቶ መኩሪያ ኃይሌ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ በውድነህ ዘነበ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን መሥርያ ቤት የሥራ አመራር ቦርድን እንዲመሩ ለሦስት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ሹመት ሰጠ፡፡

(ሙሉ ገ) በአዲስ አበባ በአሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ሥራ አጥ ወጣቶች እና ሴቶች (እናቶች) ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” የሚል ፎርም በየሰፈሩ እየዞረ ማስሞላት ጀመሩ፡፡ የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በየአካባቢው በመዞር ከአካባቢው ወጣቶች በተጨማሪ ለታክሲ ተራ አስከባሪዎች፣ …

የኢህአዴግ ካድሬዎች ከፌዴራል ፖሊሶች ጋር በመሆን ”የሥልጠና፣ የሥራ ቦታ እና የብድር አገልግሎት መስጫ” ፎርም ማስሞላት ጀመሩ Read more »

ፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባራክ እንዲወርዱ በመጠየቅ በተለያዩ የግብጽ ከተሞች የተጀመረው የህዝብ ተቃውሞ ዛሬም እንደቀጠለ ነው። አዲሱ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚደንት ኦማር ሱሌይማን ከተቃዋሚ ቡድኖች ጋ ለመወያየት ትናንት ሀሳብ አቅርበዋል።

ዛሬ በዓለማችን ዙሪያ ለነፃነት፣ ለእኩልነት፣ ለሰብኣዊ መብትና ለዲሞክሲ ስርዓት መከበር ህዝቦች እጅ ለእጅ ተያይዞው፣ መድፍና ታንኪ ሳይበግራቸው እምቢ ለነፃነቴ ብለው አደባባይ በመውጣት በጉልበት ስልጣን ኮርቻ ላይ ተቀምጠው ለዘመናት ሲጨቁኑና ሲባልጉ የነበሩ አምባገነናዊ ስርዓቶች በህዝባዊ ዓመፅና በተባበረ ክንድ ሳይወዱ በግድ መንግለው …

ተቃውሞ ሰልፍ በዋሽንግተኑ የወያኔ ኤምባሲ Feb 7 Read more »

ሳምንት ሊደፍን አንድ ቀን የቀረው የግብፅ ህዝባዊ አመፅ ዛሬም እንደቀጠለ ነው ። መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞውን ለማገድ የሰዓት እላፊ ቢያውጅም ያካበረው አልተገኘም ። ይልቁንም አመጹ ተባብሶ ወደ አጠቃላይ የስራ ማቆም አድማ መሸጋገር ይዟል ።

(ሙሉ ገ.) የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት በአሥሩም ክፍለ ከተሞች የሚገኙ ወጣቶችንእና እናቶችን በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ለሁለት ቀናት አወያየ፡፡ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የሚገኙ ምንጮች ለሪፖርተራችን እንደገለጹት ሰሞኑን በቱኒዚያ እና በግብፅ የተነሳው ሕዝባዊ ተቃውሞና አመጽ ኢህአዴግን በእጅጉ አስቦታል፡፡ ቅዳሜ ጥር …

የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት “በማህበር ከተደራጁ ወጣቶች” ጋር በወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታዎች ላይ ተወያየ Read more »

ለውጥ ፈላጊው የቱኒዚያ ሕዝብ ባለፈው ሣምንት አደባባይ ወጥቶ ቁጣውን የገለፀበት የተቃውሞ ሠልፍ ፕሬዚደንቱን ቤን አሊን  ከነቤተሰባቸው አገር ጥለው እንዲሸሹ አስገድዷል። በግብፅ ተመሣሣይ ሕዝባዊ ቁጣ ተቀጣጥሎ ለሰላሣ ዓመታት በሥልጣን ላይ የቆየውን የፕሬዚደንት ሆስኒ ሙባረክ መንግሥት አፍርሷል። በሠላም ሥልጣን ካላስረከቡ ከቤን አሊ …

ዐረቡ ዓለም በአብዮት ማዕበል ውስጥ Read more »

በቱኒዚያ የተቀጣጠለው ህዝባዊ አመጽ እንደ ሰደድ እሳት ወደ አካባቢው አገሮች እየተዛመተ ነው። ወላፈኑ አልጄሪያ፣ ሞሮኮና ሊባኖስን አዳርሶ አልባኒያ ደርሷል። አሁን የእሳቱ ሰደድ ግብጽና የመን ውስጥ በመንቦግቦግ ላይ ይገኛል። ሰሜን አፍሪካና መካከለኛው ምሥራቅ በዓይነቱ ልዩ የሆነ የለውጥ ማዕበል ውስጥ ናቸው። የአምባነኖች …

ህዝባዊ አመጽ ከቱኒስ ወደ ካይሮ እና ሰንዓ፤ አዲስ አበባስ? Read more »

(ሪፖርተር) — ቻድሃ የተባለው የህንድ ኩባንያ በእርሻ ሥራ ላይ ለመሠማራት የአዲስ አበባን ሁለት እጥፍ የሚሆን 100 ሺሕ ሔክታር መሬት እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ፡፡ ጥያቄውን በማስተናገድ ላይ የሚገኘው የግብርና ሚኒስቴር ለኩባንያው በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ሥር በሚገኘው ጉጂ ዞን ካሁን በፊት 22 ሺሕ …

የህንድ ኩባንያ የአዲስ አበባን ሁለት እጥፍ መሬት እንዲሰጠው ጥያቄ አቀረበ Read more »

WikiLeakes cable 10ADDISABABA247, FOREIGN INVESTORS GRAB UP MORE LAND IN ETHIOPIA UNCLAS SECTION 01 OF 02 ADDIS ABABA 000247 SENSITIVE SIPDIS DEPARTMENT FOR AF/E JWIEGERT; AF/EPS – ABREITER AND GMALLORY; EEB/IFD/OMA – JWINKLER AND EEB/CBA – DWINSTEAD; EEB/TPP/BTA DEPARTMENT PASS …

WikiLeakes cable: FOREIGN INVESTORS GRAB UP MORE LAND IN ETHIOPIA Read more »

– የትራንስፖርትና ጋራዥ ሠራተኞች መፍትሔ የሚሰጣቸው አጥተዋል በታምሩ ጽጌ የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬሽን ስሙን ቀይሮ ኢትዮ ቴሌኮም ከመባሉ በፊት እ.ኤ.አ. ከሴብቴምበር 15 ቀን 2010 እስከ ኖቬምበር 30 ቀን 2010 ድረስ የቀን አበል በመክፈል፣ በመለስተኛ መስመር ሠራተኛነት አሠልጥኖ ያስመረቃቸው ሠራተኞች ላለፉት …

ለመስመር ሠራተኛነት የሠለጠኑ የቴሌኮም ተቀጣሪዎች ደመወዝና ምደባ መከልከላቸውን አስታወቁ Read more »

በዳዊት ታዬ ባሳለፍነው ሳምንት የለስላሳና የቢራ መጠጦች የማከፋፈያ ዋጋ ላይ የተፈጠረውን ችግር ለማቃለል ንግድ ሚኒስቴር ለየክልሎቹ የዋጋ ማስተካከያ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ሰጠ፡፡

በምሕረት አስቻለው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛውና በማታው ክፍለ ጊዜ የድኅረ ምረቃ ተማሪዎች ሳይመዘገቡ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ መሆናቸውን ለሪፖርተር ገለጹ፡፡

በቀድሞዋ ዛየርና የዛሬዋ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መሪ ከነበሩት ሞቡቱ ሴሴሴኮ የሰላሳ ሁለት ዓመት ፕሬዚዳንትነት ታሪክ ተነስተን የዛሬዎቹን ለምዝበራ የተፈጠሩ የሀገር መሪዎች ጭካኔ ስግብግብነትና ጨቋኝነት በቱኒዚያ የተነሳውን የህዝብ ዓመጽ ዓይነት ለመቀስቀስ ህዝብን እየገፋው ይገኛል:: ዛሬ በቱኒዚያ የተቀጣጠለው የለውጥ ማዕበል ወደ ግብጽ …

አምባ ገነን መሪዎችና የዕድሜ ልክ ስልጣን በዮሐንስ እ ተመስገን Read more »

ፖሊስ ሁከተኞቹን ያሬድ አደመን እና ትዝታው ሳሙኤልን ጨምሮ 12 ሰዎችን በቁጥጥር ሥር አዋለ ምእመናን የክልሉ መንግሥት ሐላፊዎች ችግሩን ለመፍታት ባላቸው ሐቀኝነት ላይ የተፈጠረባቸው ጥርጣሬ እየተጠናከረ ነው ‹‹ፓትርያርኩ ውሸታም ናቸው፤ ጉባኤያችንን ከመስቀል አደባባይ ወደ ገብርኤል አመጡብን፤ የማንፈልጋቸውን መምህራን አስመደቡብን፤ የጳጳሱን ግቢ …

በአዋሳ ገብርኤል ምእመናን በድንጋይ ተፈነከቱ Read more »

በ17 ማኅበራት የተደራጁ ከ2000 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል ካርኒቫል እና ጥምቀት ‹‹አልተገናኝቶ›› ሆኗል ‹‹የጥንቷ ጎንደር ክብር ተመልሷል›› (ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ) (ደጀ ሰላም፤ ጃኑዋሪ 29/2011፤ ጥር 21/2003 ዓ.ም)፦ የጥምቀት በዓል በደመቀ ሁኔታ በመላ ኢትዮጵያ የሚከበር ቢሆንም በዓይን ገብነታቸው እና በቱሪስት መስሕብነታቸው ከሚታወቁት …

የጥምቀት በዓል በጎንደር፦ የደጀ ሰላም ሪፖርታዥ Read more »