አገር በቀሉ ኩባንያ 128 ሺሕ ሔክታር መሬት በማግኘት ቀዳሚ ሆነ

– በቀን 1000 ቶን ስኳር ለማምረት አቅዷል

በኃያል ዓለማየሁ

በ90 ኢትዮጵያውያን ባለሀብቶች የተቋቋመው አምቦ ነመር አግሮ ኢንተግሬትድ ኤንድ ኢንዱስትሪስ አክሲዮን ማኅበር በአገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ 128,000 ሔክታር መሬት በማግኘት ቀዳሚ ኩባንያ ሆነ፡፡