ካርል ሄንዝ በመድከማቸው ኢትዮትጵያዊቷ ባለቤታቸው ሊተኳቸው ነው

ሰዎች ለሰዎች ድርጅት 480 ሚሊዮን ብር በጀት አፀደቀ

በውድነህ ዘነበ

ላለፉት 30 ዓመታት በኢትዮጵያ ግብረሰናይ ተግባራትን ሲያከናውን የቆየው የሰዎች ለሰዎች ድርጅት መሥራች ካርል ሄንዝ በም በጤና መታወክ ምክንያት አስተዋጽኦቸው እየቀነሰ በመምጣቱ፣ ኢትዮጵያዊቷ ባለቤታቸው ወይዘሮ አልማዝ በም ሙሉ በሙሉ ሊተኳቸው ነው፡፡