ኢትዮጵያ በጥንታዊና ዘመናዊ መካከል
«በጀርመንየኢትዮጵያተማሪዎችናምሩቃንማሕበር» ከጥቂት ቀናት በፊት 6ኛውን ዓመታዊ ስብሰባ አካሂዷል።
«በጀርመንየኢትዮጵያተማሪዎችናምሩቃንማሕበር» ከጥቂት ቀናት በፊት 6ኛውን ዓመታዊ ስብሰባ አካሂዷል።
ላለፈዉ ስድስት ወራት የህዳሴ ግድብ በመባል የሚታወቀዉ እንዲያጠኑ የፈረንሣዩ «ቢአርኤል» እና የኔዝርላንዱ «ዴልታሬስ» የአማካሪ ኩባኒያዎች መሃል የተፈጠረዉን ኣለመግባባት ካልተፈታ ከሌሎች አመራጮች ዳግም ጨረታ ማዉጣት እንደሚጠበቅባቸዉ በዉሃ፣ መስኖና ኤሌክትሪክ ሚኒስቴር ከፍተኛ ባለሙያ ለዶቼ ቬሌ ተናግሮዋል።
VOA ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና → listen
ኀዳር ፪ (ሁለት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በከተማው ከሚገኙና በአብዛኛው የገዢው ፓርቲ ዋነኛ ደጋፊ ባለሃብቶች ተብለው ከሚታወቁት መካከል 14 ቱ በአራጣ ማበደር ወንጀል ተከሰው ከሶስት ቀናት በፊት ታስረዋል። ከተያዙት ባለሃብቶች መካከል አቶ ስማቸው፣ አቶ ዘገየ መላኩ፣ ዶ/ር በቀለ፣ ሞላ ጌታሁን፣ አውዱ፣ ኪዳኔ ካህሳይ፣ አበበ ደመቀ፣ አቶ እስራ፣ ፖለስ ጌታው አበሬ፣ እንዲሁም አቶ ካሳሁን …
በርሃብ ለተጠቁት ዘመቻ ሊደረግ ነው በርሃብ ለተጠቁት ኢትዮጵያውያን ለሁለት ቀን የሚቆይ የማህበራዊ ድረ ገፅ ዘመቻ ሊደረግ ነው፡፡ ዘመቻው አርብ ህዳር 3/2008፣ እና ቅዳሜ ህዳር 4/2008 እንደሚደረግም ታውቋል፡፡ ዘመቻውም በእንግሊዘኛ #EthiopiaFamine እንዲሁም በአማርኛ #ክፉ_ቀን በሚል መለያ (ሀሽ ታግ) ይደረጋል፡፡ በመጀመሪያው ቀን …
በርሃብ ለተጠቁት ኢትዮጵያውያን ለሁለት ቀን የሚቆይ የማህበራዊ ድረ ገፅ ዘመቻ ሊደረግ ነው፡፡ Read more »
በማህበር ተደራጅተው፣ በራሳቸው ቤት የሰሯቸውና የብረታብረት፣ የእንጨት ስራ፣ ጋራዥ፣ ቁርስና ሻሂ፣ የተለያዩ ሸቀጦች የሚሰራባቸው ቤቶች በሃይል እየፈረሱ ነው። በነዚህ ቤቶች ሲሰሩ የነበሩ ወጣቶችና ቤተሰቦች ያለ ካሳ፣ ያለ ቅያሪ መስርያ ቦታ እንዲያፈርሱ እየተገደዱ ነው። ቤታቸው የፈረሰባቸው ወጣቶች ስራ ኣጥተው ለስደት እንዲሄዱ …
በእንቅርት ላይ ጀሮ ደገፍ : በማይጨው ከተማ ከ105 በላይ ቤቶች ለከተማ ውበት በሚል ሰበብ እየፈረሱ ነው። Read more »
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሐዋሳ ቅርንጫፍ የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅና የደንበኞች አገልግሎት መኮንን፣ በሥልጣን ያላግባብ የመገልገል የሙስና ወንጀል ክስ ጥቅምት 29 ቀን 2007 ዓ.ም. ተመሠረተባቸው፡፡
የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ክስ የመሠረተባቸው ሶስና ሀዲስ ገበየሁ (የደንበኞች አገልግሎት መኮንን)፣ አቶ ጌታቸው ዋቅሹም (የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ ናቸው፡፡ በተጨማሪም በደቡብ ክልል መንግሥት ኦዲት ቢሮ የመዝገብ ቤት ሠራተኛ አቶ ፀጋዬ ግርማ ሲሆኑ፣ ክሱ የቀረበው ለፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ ወንጀል ችሎት ነው፡፡
ተጠርጣሪዎቹ በጥቅም ተመሳጥረውና ሥልጣናቸውን ያላግባብ በመገልገል፣ የባንኩ ባልደረባ የሆኑት ወ/ሮ አለፊያ ከድር ለቤት መግዢያ ባንኩ የፈቀደላቸውን 320,000 ብር ለግል ጥቅም ማዋላቸውን የዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡
ተከሳሾቹ ባንኩ ለግለሰቧ የፈቀደውን ገንዘብ ቤቱን የሸጡላቸው ወ/ሮ ፅጌረዳ ሰይፉ አካውንት ማስገባት ሲገባቸው፣ በሁለተኛ ተከሳሽ ፀጋዬ ግርማ አካውንት ውስጥ በማስገባትና በተለያዩ ጊዜያት እያወጡ መጠቀማቸውም በክሱ ተገልጿል፡፡
የደንበኞች አገልግሎት ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው ዋቅሹም፣ ገንዘቡ ለወ/ሮ ፅጌረዳ ሰይፉ ገቢ መደረጉን ሳያረጋግጡ በማፅደቃቸው፣ ከባድ ጉዳት በማድረስና ኃላፊነታቸውን ባለመወጣት ወንጀል ተከሰዋል፡፡ አቶ ጌታቸው የተጠረጠሩበት ወንጀል ዋስትና እንደማያስከለክል ተገልጾ፣ በ3,000 ብር ዋስ እንዲለቀቁ ፍርድ ቤቱ በማዘዝ ለኅዳር 21 ቀን 2008 ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ግንባሩ ሰሞኑን በአዲስ አበባ ሲመክር አሉኝ የሚላቸውን ደጋፊዎች በሁለት እንደሚከፍላቸውና ሁለቱም ለግንባሩ በስልጣን ለመቆየት ቀዳሚ የስጋት ምንጭ ናቸው ሲል ፈርጇቸዋል። የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪዎች አቶ በረከት ስምኦን፣ የጠ/ሚኒስትሩ ሌላው አማካሪ አቶ አለበል ደሴ፣ የመንግስት ኮሚኒኬሽን ፣ የመረጃ መረብ ደህንነት የህዝብ አስተያየት ትንተና ክፍል ፣ የሁሉም የፖለቲካ ድርጅት …
ኀዳር ፩ (አንድ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በደቡብ ጎንደር ዞን ፎገራ ወረዳ የግብርና ፅ/ቤት ሀላፊ የሆኑት አቶ ቻላቸው ሞላ የግብርና ባለሙያ ሰራተኞችን ሳያነጋግሩና ፈቃዳቸውን ሳይጠይቁ፣ ከተወሰኑ ሀላፊዎች ጋር በመመካር የግብርና ባለሙያዎች በሙሉ ለአባይ ግድብ እንዲከፍሉ አድርገዋል። የግብርና ባለሙያዎች ጉዳዩ ወደ ፍርድ ቤት መውሰዳቸው ታውቋል።
ጆንሰን ማልዳን የታፈሰ አበበን ጉዳይ በቅርብ እየተከታተሉ ያሉ መርማሪ መኰንን ናቸው። “እኔ በአሁኑ ተጠርጣሪዎቹን እያፈላለግሁ ነው የምገኘው። ሌላ መረጃ የለኝም” ብለዋል።
ጥቅምት ፴ (ሠላሳ) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ ክልል ሰገን ዞን የኮንሶ ወረዳ ሕዝብ በዞን ደረጃ ራሱን በራሱ ለማስተዳደር መጠየቁን ተከትሎ የክልሉ መንግስት ልዩ ታጣቂ ኃይል ወደአካባቢው በማስገባት ነዋሪዎችን በማሰር፣ በመደብደብ እና በማስፈራራት ላይ ይገኛል። የዞኑ ባለስልጣናት ሕዝቡ ተሰብስቦ የዞን ይሰጠን ጥያቄ አላቀረብንም በማለት እንዲያወግዝ በማስጨነቅ ላይ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅትየመብት ጥያቄው አንቀሳቀሾች ናቸው የተባሉ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው እንዲያደርጉ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለዕንባ ጠባቂ ተቋም ደብዳቤ ጻፉ፡፡ ‹‹የሕገ መንግሥቱ የበላይነትና የኦሮሚያ ክልል የክስና የዳኝነት …
ከኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ጋር በሙስና የተከሰሱት አራት ተጠርጣሪዎች መጥፋታቸው ተገለጸ Read more »
የጥቅምት ወር 2008 ዓ.ም. አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት በ11.8 በመቶ ማሻቀቡን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ፈጣን የዋጋ መጨመር አዝማሚያ መታየቱን ኤጀንሲው ጠቁሟል፡፡ የአሁኑ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወር ጋር ሲነፃፀር የሚገኘው ውጤት፣ ወቅታዊ የዋጋ ግሽበት ሁኔታን የሚያሳይ …
የዋጋ ግሽበት በ11.8 በመቶ አሻቀበ : የአገሪቱ የዋጋ ግሽበት ከዚህ በላይ እንደሚያሻቅብ ባለሙያዎች ይገምታሉ፡፡ Read more »
ሙሐመድ ቦአዚዝ የተባለ የቱኒዚያ ወጣት በአደባባይ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አመፅ የዓረብ አገሮችን እንደ ሰደድ እሳት ነበር ያዳረሳቸው፡፡ ሊቢያና ግብፅ የእሳቱ ቀዳሚ ቀማሾች ይሁኑ እንጂ፣ ሳዑዲ ዓረቢያን ጨምሮ የተለያዩ የዓረብ መንግሥታት ተነቃንቀው ነበር፡፡ በወቅቱ ሟቹ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በሰሜን አፍሪካ …
የአፍሪካ ቀንድን ሥጋት ላይ ሊጥል ይችላል የተባለው የኤርትራ አዲሱ እንቅስቃሴ Read more »
ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ድርቁን ለፖለቲካ ጨዋታ ማዋል አደጋ አለው::ለጋሽ አገሮችም እርዳታ ላለመስጠት እጃቸውን ከመሰብሰብ አልፈው ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን እስከማቅረብ ደርሰዋል::በአለም የዜና ማሰራጫዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ረሃብ እና ድርቁ የፈጠረው …
ድርቅ እና ረሃብ የፈጠረው ሰብኣዊ ቀውስ የሚሊዮኖችን ሕይወት ለማዳን ሃላፊነት ሊሰማን ይገባል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል • ‹‹መልካም አስተዳደር የሚባለው ከወሬ ያለፈ እንዳልሆነ ያሳያል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ሰማያዊ ፓርቲ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአባላቱና ደጋፊዎቹ ጋር ውይይት ለማድረግ ህዳር 18/2008 ዓ.ም በመብራት …
ሰማያዊ ፓርቲ ህዳር 18 ህዝባዊ ስብሰባ ያደርጋል • መስተዳደሩ ለ5ኛ ጊዜ ማሳወቂያ ደብዳቤውን አልቀበልም ብሏል Read more »
ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Yohanes Molla ወገን በረሀብ አለንጋ ሲገረፍ፥ እነሱ የስልጣን ዘመናቸውን ላጠናቀቁ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በ150 ሚሊዮን ብር ወጪ 6 ዘመናዊ መኖሪያ ቤቶችን እየገነቡ፥ ከ50 ዓመት በላይ፣ በሶስት …
ልማት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ ልማት ነኝ! ዕድገት እንዲህ ከሆነ፥ አዎ ጸረ እድገት ነኝ! Read more »
ማን ይድረስላቸው? Getachew Shiferaw በምኒልክ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በኃይለስላሴ ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ በደርግም ዘመን ርሃብ ነበር፡፡ ነገር ግን በእነዚህ ሶስት መንግስታት ኢትዮጵያ 15 ሚሊዮን ህዝብ ተርቦባት አያውቅም፡፡ ያውም ይህኛው የተከሰተው ዓለም በምግብ ራስን ለመቻል ምቹ በሆነችበት፣ ርዳታም በአፋጣኝ በሚገኝበት ዘመን …
ከሶሪያ ጦርነት በበለጠ በኢትዮጵያ የተከሰተው ረሃብ ሰብኣዊ ቀውስ ባሳደረበት በዚህ ወቅት በምግብ እህል ራሳችንን ችለናል ማለት እብደት እና ትእቢት ነው:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አደገኛ አገዛዝ – ለሰው ልጅ ሕይወት ደንታ ቢስ የሆነ አገዛዝ – አደገኛ የሆኑ የሃሰት የፈጠራ …
ድርቅ እና ረሃብ = አደገኛ የሃሰት ፕሮፓጋንዳ = የሕዝብ ሕልውና = 7.6 በመቶ ያሽቆለቆለ ኢኮኖሚ (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
በ1974 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ውስጥ ነውየተወለደችው፡፡ “ፎኮላሬ ሙቭመንት”በተባለ የካቶሊክ ድርጅት ውስጥ ገዳማዊት ሆና ማደጓን ትናገራለች ።በአፍሪካ አገራት ተምራለች፡፡ በአሁኑወቅት የፋሽን ከተማ በሆነችው የጣሊያኗ ሮም ኑሮዋን የመሰረተችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ፣ በቅርቡ ወደአገሯ በመጣች ወቅት ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛዋ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር …
ከገዳም ህይወት ወደ ሞዴሊንግ ሙያ የገባችው ኢትዮጵያዊት Addis Admass Read more »
የሸገር ልዩ ወሬ አዘጋጁ ወንድሙ ኃይሉ ለልማት በመፍረስ ላይ ወዳለችው የአዲስ አበባዋ መንደር ፈንዲሻ አምርቶ የሰፈሯን ታሪክ ያወጋናል፡፡ በትንሽ በትልቁ የመንደሯ ነዋሪዎች ስለሚጣሉና በጩኸት ስለሚንጣጡ ሰፈሯ ፈንዲሻ ተባለች የሚሉት ነዋሪዎቿ አሁን ግን ሰፈሯ በመፍረስ ላይ ስላለች ፈንዲሻ እንደ ቀድሞው ፈንዲሻ …
ልዩ ወሬ ያዳምጡ – የአዲስ አበባዋ ፈንዲሻ ሰፈር ታሪክ በሸገር ኤፍ ኤም (Sheger FM) Read more »
የኤይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አረመኔያዊ ድርጊት ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ ታስሮ 3 አመት ከ3 ወር የተፈረደበት ናትናኤል ያለም ዘውድ የይግባኝ ክርክር ህዳር 29/2008 ዓ.ም በከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ ችሎት ተደምጧል፡፡ አቃቤ ህግ ናትናኤል ያለም ዘውድ ላይ ‹‹በወቅቱ …
በሰልፍ ሰበብ ታስሮ 3 አመት ከ3 ወር የተፈረደበት ናትናኤል ያለም ዘውድ የይግባኝ ክርክር ተደመጠ Read more »
በማጭበርበር ወንጀል በሚል ሰበብ በእስር ቤት የነበሩት መምህር ግርማ ወንድሙ በፍርድ ቤቱ ቴዛዝ በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ተደርጓል::መምህር ግርማ ከውጪ ሃገር ሲገቡ አዲስ አበባ አየር ማረፊያ ተይዘው ውወደ ማእከላዊ ተወስደው የነበር ሲሆን ፖሊስ ሁለት ጊዜ ፍርድ ቤት አቅርቧቸው ዋስትና …
መምህር ግርማ ወንድሙ በ50 ሺህ ዋስትና አስይዘው ከእስር ቤት እንዲወጡ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ!! Read more »
ሻቢያዎች በረሃ ሲወጡ ይዘዉት የወጡት የተሻልን ነን የሚል ስሜት፤ በአፍሪካ ትልቁ ጦር የደመሰስን ነን የሚል ጉራ ተደምሮ የፈጠረባቸው ስካር ገና አልበረደም። ራሳቸውን የእስራኤል ተምሳሌት አድርገው የቀረጹ ሰዎች አሁን የጅቡቲ እኩያ ምድባቸውን አእምሮአቸው ሊቀበለው አይችልም:: http://www.ethiomedia.com/aa2nov15/shabiyawoch_lemin_tagelu.pdf
ፅንፈኝነት ማለት የራስን አስተሳሰብ በግዳጅ ሌሎች ላይ ለመጫን መሞከር፣የሌሎችን አስተሳሰብ ባለማክበር በግዳጅ ለማጥፋት መንቀሳቀስ ሲሆን ዜጎች ሃይማኖታዊ ድንጋጌዎቻቸውን የሌሎችን መብት ሳይጋፉ በነፃነት እንዳይተገብሩ ማገድም የፅንፈኝነት አንዱ መገለጫ ነው፡፡ እኔ የመረጥኩልሽን አለባበስ ተከተይ ብሎ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ማስገደድ ፣ታምኖበት የሚደረግን ሃይማኖታዊ …
የሃይማኖት ፅንፈኝነት መዋጋት ማለት የእምነት ድንጋጌዎችን እንዳይፈፀሙ መገደብ ማለት አይደለም!! አቡ ዳውድ ኡስማን Read more »
ጥቅምት ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ነገረ ኢትዮጵያ የዞኑን ሰብሳቢ ጠቅሶ እንደዘገበው በገላና ወረዳ የወረዳውን ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግስቱን ጨምሮ 10 የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችና አባላት ታስረዋል።ጥቅምት 24/2008 ዓ.ም የታሰሩት የድርጅቱ አባላት ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና በቤተሰብም አለመጎብኘታቸውን ዘግቧል። የወረዳው ሰብሳቢ አቶ በድሉ መንግስቱ ማስፈራሪያና ዛቻ እንደሚደርሳቸው ለፖሊስ ሲያመለክቱ ቢቆዩም ምንም ምላሽ ሳያገኙ ቀርተዋል።
በሥራ ቦታዬና በመኖሪያ አካባቢዬ የሚገጥሙኝ ነገሮች ሁሉ ህይወቴን በጭንቀትና በሥጋት የተሞላ ያደርጉታል፡፡ የቱንም ያህል የሚያደክም ሥራ ስሠራ ብውል የረባ ሰላማዊ እንቅልፍ አይወስደኝም፡፡ አልጋዬ ላይ ወጥቼ ስገላበጥ፣ መጽሐፍ ሣነብ፣ ቲቪ ስመለከት እቆይና … ሊነጋጋ ሲል ሸለብ ያደርገኛል፡፡ እሱም ቢሆን ፍፁም ሠላማዊ …
ከምስራቅ አፍሪቃ ማህበረሰብ አባል አገራት አንዷ በሆነችው ቡሩንዲ መንግስት የጦር መሳሪያ አሰሳ እያካሄደ ነው። በአገሪቱ በተቃዋሚዎችና በፕሬዝዳንት ፒየር ንኩሩንዚዛ መካከል የተፈጠረው አለመግባባት ወደ ጅምላ ፍጅት እንዳያመራ አስግቷል።
« ሞት በኩላሊት ይብቃ» የተባለው የኩላሊት ህሙማን ማህበር ትናንት አዲስ አበባ ውስጥ ባዘጋጀው የእግር ጉዞ ላይ የኩላሊት ህክምና የሚያስፈልገው ወጭ ከፍተኛ በመሆኑ መንግሥት የማከሚያ መሣሪዎች በነፃ እንዲገቡ እንዲፈቅድ ጥሪ አቅርቧል።
ከምሽቱ አንድ ሰዓት የአማርኛ ዜና → Listen
የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ በዋና ሥራ አስኪያጅነት በመቀጠሉ “የምስጋና ሰርፕራይዝ” ነው ያልታቀደው ወጪ፣ የፓትርያኩን የመኖርያ ቤት ዕቃዎች ለመቀየር መዋሉ ተነግሯል ጽርሐ መንበረ ፓትርያርኩን የማስተዳደር ሓላፊነት ያለው ጠቅላይ ጽ/ቤቱ አያውቀውም የሀ/ስብከቱ ሒሳብ፣ ያለተቆጣጣሪና ያለዕቅድ በየማነ ዓምባገነንነት እንዲባክን ተፈርዶበታል በወሬ እና በይስሙላ አካሔዶች የተሳሳተ ምስል እየፈጠረ ራሱን እንደ ለውጥ አራማጅ እና መሪ በመስበክ የሥልጣን ወራቱን እያራዘመ የሚገኘው የአዲስ …![]()
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ጎራ ለይቶ እሳት መቆስቆስ ለማንም አይበጅም፡፡ በፖለቲካው መንደር ውስጥ የነገሡት ጥላቻዎች፣ አሽሙሮች፣ ሐሜቶችና መፍትሔ አልባ ቧልቶች ለአገራችን አይበጁም፡፡ ከፖለቲካዊ ሥልጣን በላይ አገር ትቅደም፡፡ ሕዝብ ይከበር፡፡ በአገር ስም፣ በሕዝብ ስም፣ በዲሞክራሲ ስም መቀለድ ይብቃ፡፡ አንድ ትልቅ …
ምሁር ነን የሚሉ ክፍሎች በጎሳና በፖለቲካ ልዩነት ምክንያት የሕዝብን መልካም እሴቶች እየናዱት ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ:: [youtube http://www.youtube.com/watch?v=QvKOqx5YEuE]
አርቲስት ደበበ እሸቱ ዛሬ በካናዳ ቫንኮቨር በተካሄደው “the Golden Leopard award” በሚል የሚጠራው እና በሰሜን አሜሪካ መልቲ ካልቸራል አለምአቀፍ የፊልም ሰሪዎች ማህበር የሚያዘጋጀው ስነስርዓት ላይ “ቀያይ ቀምቦጦች” “עלים אדומים Red Leaves” በሚለው ፊልም መሪ ተዋናይ ሆኖ ባሳየው ብቃት የምርጥ ተዋናይ …
አርቲስት ደበበ እሸቱ “the Golden Leopard award” የምርጥ ተዋናይ “Best Lead Actor” የሚለውን ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ Read more »
ሩስያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ግብፅ ውስጥ የሚገኙ 11,000 ሀገር ጎብኚ ዜጎቿን አስወጣች። ዛሬ እሁድም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ ሀገሩ እንደሚመለስ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አርካዲ ድዎርኮቪችን ዋቢ አድርጎ የሩሲያ ዓለም አቀፍ የዜና ኤጀንሲ (RIA) ዘግቧል። እንዲሁ 2000 የሚጠጉ …
ሩስያ 11 000 ዜጎቿን ከግብፅ አስወጣች:: ወደ 70ሺህ የሚጠጉ ይቀራሉ:: Read more »
በሕገመንግስቱ አንቀጽ 39 መብት ነው ብሎ ወያኔ ያጸደቀውን የራሱን ሕግ በተግባር ሊተረጉሙ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን በሃሰት ውንጀላ ከሰሰ:: ማስረጃ አልባ ከባባድ የሃስት ክሶች ቀርበውባቸዋል :: ============================================================= ባለሥልጣናት አየር መንገድና ኤምባሲዎች ዒላማዎቻቸው ነበሩ ተብሏል :: የኦሮሞን ሕዝብ ነፃ ለማውጣትና ክልሉን ከፌዴሬሽኑ ለመገንጠል፣ …
በሕገመንግስቱ አንቀጽ 39 መብት ነው ብሎ ወያኔ ያጸደቀውን የራሱን ሕግ በተግባር ሊተረጉሙ ተንቀሳቅሰዋል ያላቸውን ከሰሰ:: Read more »
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ፣ የንግድ ምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ ከሥራ እንዲታገዱ ወሰነ፡፡ ዘጠኝ አባላት ያሉትና በአቶ ሰለሞን አፈወርቅ የሚመራው የንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ፣ ዋና ጸሐፊው አቶ ጋሻው ደበበ ከኃላፊነታቸው እንዲታገዱ ውሳኔ ያሳለፈው ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን …
በቅድሚያ የጌታችንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ከእናንተ ከአባቶቻችን ጋር ይሁን። በእስራኤል የኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ ገዳም አባቶች የቤተክርስቲያኗን ህያዊና ሰማያዊ አጀንዳዋን ሳይዘነጉ የዕለት ተዕለት ብርቱ የመንፈሳዊ ህይወት ተጋድሎ በማድረግ ከሚገኙት አባቶች መካከል አንዱ በፍቅር የምንወዳቸው አበ ብዙሃን ውድ ዋጋ የከፈሉ ትጉህ …
ጥቅምት ፳፮ (ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፰ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመንግስት ሰራተኞች ለኢሳት እንደገለጹት በቀድሞዋ ክብረመንግስት በአሁኑ አዶላ ወዮ ከተማ የሚገኘው ክብረመንግስት የኢትጵያ ንግድ ባንክ ካለፉት 9 ቀናት ጀምሮ ስራ በማቆሙ የመንግስት ሰራተኞች ደሞዝ ለመውሰድ ተችግረዋል። ቤተሰቦቻችን ለችግር ተዳርገዋል የሚሉት ሰራተኞች፣ አቤቱታ ቢያቀርቡም፣ የኔትወርክ ችግር ነው ጠብቁ ከመባል ውጭ መፍትሄ ሊያገኙ አልቻሉም። ፖሊሶችን ጨምሮ ሁሉም የመንግስት …
ሩስያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ ግብፅ ውስጥ የሚገኙ 11,000 ሀገር ጎብኚ ዜጎቿን አስወጣች። ዛሬ እሁድም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ወደ ሀገሩ እንደሚመለስ የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አርካዲ ድዎርኮቪችን ዋቢ አድርጎ የሩሲያ ዓለም አቀፍ የዜና ኤጀንሲ (RIA) ዘግቧል።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሃገሪቱ ዘለቄታዊ የኢኮኖሚ ጥቅሞች በባዶ ካዝናዎች ተተክተዋል ይላል ከባንኮች አከባቢ የሚወጡ ዘገባዎች እንዳመለከቱት በላኪነት ስራ ላይ በብዛት ተሰማርተው የሚገኙት የገዢው መደብ ባለስልጣናት እና ዘመድ አዝማዶቻቸው እንዲሁም በጥቅም ትሥሥር ላይ የተለጠፉ አቆርቋዥ ነጋዴዎች ንግድን ሽፋን በማድረግ …
የባንክ ባለሙያዎች ከውጪ ምንዛሬ ጋር በተያያዘ ሐገሪቷ አደጋ ውስጥ ናት ይላሉ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) – Read more »
በከፍተኛ ድርቅ ተመትተው ነዋሪዎቻቸው ክፉኛ ለጠኔ ተጋልጠው የሚልሱት የሚቀምሱት በማጣታቸው ከሞት አፋፍ ላይ ሆነው የሚገኙባቸው አምስቱ ቀበሌዎች ጨጨሆ፣ ፈንጠርያ፣ ቀንጠብጣ፣ አይጠላ እና እንድ ሌላ ለጊዜው ስሙን ያላወቅነው ቀበሌ ናቸው፡፡ በሰሜን ጎንደር የወገራ ወረዳዎቹን ሶሚያ፣ ጓሪ፣ ግጭሆ እና ቧግሽ የተባሉትን አራት ቀበሌዎች ጨምሮ እስካሁን ዘጠኝ ቀበሌዎች ክፉኛ በድርቅ ተመትተው ከ50ሺህ እስከ 60 ሺህ ህዝብ ተርቦ የስደትና […]![]()

የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ፣ የንግድ ምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ ከሥራ እንዲታገዱ ወሰነ፡፡
ዘጠኝ አባላት ያሉትና በአቶ ሰለሞን አፈወርቅ የሚመራው የንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ፣ ዋና ጸሐፊው አቶ ጋሻው ደበበ ከኃላፊነታቸው እንዲታገዱ ውሳኔ ያሳለፈው ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. እንደሆነ ምንጮች ገልጸዋል፡፡
ቦርዱ በዋና ጸሐፊው ላይ የዕገዳ ዕርምጃውን የወሰደበት ዋነኛ ምክንያት ግልጽ ባይሆንም፣ ከሥራ የታገዱ መሆናቸውን የሚገልጽ ደብዳቤ በንግድ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት በኩል ተፈርሞ እንዲደርሳቸው ቦርዱ ከስምምነት ላይ መድረሱ ታውቋል፡፡
ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው ወገኖች እንደተሰማው፣ በቦርዱና በዋና ጸሐፊው መካከል ከዚህም ቀደም በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ አለመግባባቶች ነበሩ፡፡ በዚህም ምክንያት እንዲህ ያለው ዕርምጃ ይጠበቅ ነበር ይላሉ ምንጮች፡፡
ከዚሁ ጋር ተያይዞም ቦርዱ በንግድ ምክር ቤቱ ወቅታዊ እንቅስቃሴዎች ላይ አሉ የሚባሉ ችግሮችን ሲያሰባስብ እንደነበር ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በተለይ ንግድ ምክር ቤቱ በቅርቡ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባዔና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትን ዕውቅና በሰጠበት ፕሮግራም ላይ ታየ የተባለው የፕሮግራም መፋለስና ጉድለት፣ የቦርድ አባላቱን አስቆጥቶ ነበር ተብሏል፡፡ በዚህ ምክንያትም አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር በማስታወስ፣ የዋና ጸሐፊው ከሥራ መታገድ አንደኛው ምክንያት ከዚህ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት የሚሰነዝሩ አሉ፡፡
የቦርዱ ዕገዳ ጊዜያዊ ይሁን ሙሉ በሙሉ ከሥራ ማሰናበትን የሚያጠቃልል መሆኑ ማረጋገጫ አልተገኘም፡፡ በሌላ በኩል ግን አቶ ጋሻው ከዚህ ውሳኔ በፊት መልቀቂያ ሳያስገቡ እንዳልቀሩ ይነገራል፡፡
ቦርዱ በአቶ ጋሻው ላይ እንዲወሰድ የወሰነው ዕርምጃ ንግድ ምክር ቤቱ በየዓመቱ በሚያካሂደውና ባለፈው ሐሙስ በይፋ በተከፈተው ‹‹የኢትዮጵያን ይግዙ›› ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት መክፈቻ ዕለት መሆኑ ደግሞ፣ ጉዳዩን አነጋጋሪ አድርጎታል፡፡
በዕለቱ አቶ ጋሻው የንግድ ትርዒቱን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሲመሩ እንደነበር፣ የመክፈቻ ፕሮግራሙ ከተጠናቀቀ በኋላ ቦርዱ ተሰብስቦ ውሳኔውን ማሳለፉ የምንጮች መረጃ ያመለክታል፡፡
አቶ ጋሻው ንግድ ምክር ቤቱን ከስድስት ዓመታት በላይ በዋና ጸሐፊነት በመምራት፣ በንግድ ምክር ቤቱ ረዘም ላለ ጊዜ በያዙት ኃላፊነት የቆዩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡
በእሳቸው ዋና ጸሐፊነት ወቅት አራት ፕሬዚዳንቶች የተፈራረቁ መሆኑም፣ አቶ ጋሻው ከሌሎች ዋና ጸሐፊዎች በተለየ በቦታው የቆዩ መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው ተብሏል፡፡
ወደ ንግድ ምክር ቤቱ ከመምጣታቸው ቀደም ብሎ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና በንግድ ሚኒስቴር አገልግለዋል፡፡
በንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ ዕገዳ የተደረገባቸውን አቶ ጋሻውንና የቦርድ ሰብሳቢውን አቶ ሰለሞን ሪፖርተር ለማነጋገር ጥረት ቢያደርግም፣ ሁለቱንም በአካልም ሆነ በስልክ ለማግኘት አልተቻለም፡፡
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና
በቀን 24 ትርፍ ሰዐት ስላለኝ youtube ጋር የወጡትን አብዛኛውን የሀገሬን ፊልሞች አይቻለሁ ። እንዴት ነው አዲስ አበባ የሚኖሩ እንስቶች ቲሸርት ብቻ ለብሰው መውጣት ጀመሩ እንዴ? መቸም ያን ቀሚስ ነው ማለት ይከብዳል ። ወይ ካሜራው ረዘም ያለ ቀሚስ ሲሆን ምስሉ አይገባለትም …
ተዋናዮቻችንና አለባበሳቸው : Melkam-selam Molla (Ethiopian Movie) Read more »
የህገወጡን የመጅሊስ ጸሃፊ አቶ አራጋው አሊን ውክልና የጋምቤላ ክልል መጅሊስ ማንሳቱ ታወቀ መንግስት ዳግም የመጅሊስ አመራሮች ማንነት ስለተጋለጠ ህገ-ወጦችን በአዳዲስ ህገወጦች ለመተካት ፍላጎት እንዳለው ፍንጮች እየታየ ነው ቢቢኤን ፡- ጥቅምት 27/2008 በፌድራል መጅሊስ ውስጥ እየሰሩ የሚገኙት አቶ አራጋው ከፍተኛ የገንዘብ …
መንግስት ዳግም የመጅሊስ አመራሮች ማንነት ስለተጋለጠ ህገ-ወጦችን በአዳዲስ ህገወጦች ለመተካት ፍላጎት እንዳለው ፍንጮች እየታየ ነው Read more »
ዶይቸ ቬለ የዓለም ዜና listen