ለወያኔ ባለስልጣናት እውቅና መሰጠቱን እና የኢትዮጵያን ይግዙ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርዒት ተከትሎ የንግድ ምክር ቤት ቦርድ ዋና ጸሃፊውን ከስራ አገደ::
የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ቦርድ፣ የንግድ ምክር ቤቱን ዋና ጸሐፊ ከሥራ እንዲታገዱ ወሰነ፡፡ ዘጠኝ አባላት ያሉትና በአቶ ሰለሞን አፈወርቅ የሚመራው የንግድ ምክር ቤቱ ቦርድ፣ ዋና ጸሐፊው አቶ ጋሻው ደበበ ከኃላፊነታቸው እንዲታገዱ ውሳኔ ያሳለፈው ባለፈው ሐሙስ ጥቅምት 25 ቀን …