ሻቢያዎች ለምን ታገሉ? ከለማ ኃይሌ
ሻቢያዎች በረሃ ሲወጡ ይዘዉት የወጡት የተሻልን ነን የሚል ስሜት፤ በአፍሪካ ትልቁ ጦር የደመሰስን ነን የሚል ጉራ ተደምሮ የፈጠረባቸው ስካር ገና አልበረደም። ራሳቸውን የእስራኤል ተምሳሌት አድርገው የቀረጹ ሰዎች አሁን የጅቡቲ እኩያ ምድባቸውን አእምሮአቸው ሊቀበለው አይችልም::
http://www.ethiomedia.com/aa2nov15/shabiyawoch_lemin_tagelu.pdf
