ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)
ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ) እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል። ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡ ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ ጥቂቶች ስልጣን የጠማቸው ቢሮ ቁጭ ብለው …