ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)

ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)
እንደ ሸንበቆ ከፍ ብለው ይታዩን ተስፋ ስናደርግባቸው ፍሬያቸው ገለባ ይሆናል።
ተስፋ የጣሉባቸው በበኩላቸው ለሀገራቸው የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ፡
ከስራቸው እየተፈናቀሉ ፡ እየታሰሩ ፡ እየተደበደቡ እየተሰቃዩ ፍዳቸውን ሲበሉ
ጥቂቶች ስልጣን የጠማቸው ቢሮ ቁጭ ብለው መግለጫ እየሰጡ፤እንዴት እኔ
ታዋቂ አልሆንኩም እነርሱ ማን ስለሆኑ በሚል ተንኮል በራቸውን ዘግተው ሴራ
ሲጎነጉኑ ያድሩና ሲነጋ የራሳቸውን ቡድን መስርተው መናከስ ይጀምራሉ ።

አንድ ማንኪያ መርዝ አንድ በርሚል ውሃ እንደሚበክል ሁሉ ጥቂቶችም አንድም
የወያኔ ተልዕኮ አስፈፃሚ በመሆን ተቃዋሚ መስለው በመግባት አልያም
ለስልጣን ካላቸው ፅኑ ፍላጎት የተነሳ የአብዛኛው መስዋዕትነት እና ትግል ላይ
እንቅፋት ሆነው ህዝቡ በአማራጭ ፖርቲዎች እምነት እንዲያጣ ያደርጉታል ።
እነዛ በሞራል ተነሳስተው መከራቸውን ያዩትም ተስፋ ይቆርጣሉ። ዳር ሆነው
መበታተኑን በጉጉት ለሚጠብቁት ፌሽታ ይሆናል ። ግዴለም ይስተካከላሉ ብለው
የእዮብን ትዕግስት ለተዋሱ ደግሞ ፖርቲው አደጋ ላይ ነው እናድነው ብለው
ሲቀሰቅሱ ይሰነብቱና ከቻሉ ”ፊት መሪ” ቦታውን ይዘው ለመጉዋዝ ይጥራሉ።
ካልቻሉ ዋናውን አዳክመው አዲሱን ማንነታቸውን ይዘው ለመምጣት ልክ
መስለው ለመታየት ከጣሩ በሁዋላ ጥቂት አኩርፈው የወጡትን ጨምረው
በአዲስ ማልያ ይከሰታሉ።
የመጠላለፍ ፖለቲካ ላልገባው ሀገር ወዳድ የሀገር ፍቅር ብቻውን በፖርቲ
ውስጥ ታቅፎ ለመታገል ምክንያት ሊሆነው አይችልም ። ትልቁን አዞ ለመግደል
ባህር ውስጥ ገብቶ አሳዎች ቦጫጭረው ይገድሉታል። ሩቅ አልሞ በድፍረት
ተጋድሎ ሲመጣ ውጭ አጨብጭበውለት በጀግንነት ወደ ቤቱ ሲመለስ
ከወሮበላው መንግስት ይልቅ ልክ ከእንቅልፉ እንደሚባንን ሰው ጭብጨባው
የሚረብሻቸው ውስጥ ያሉት ናቸው ። የጭቃ እሾህ ሆነዋል ። ማንነታቸው
ይታወቃል ግን አይታዩም ።የሚገለጡት ሲወጉ ብቻ ነው ።
ብዙ ጊዜ ኢህአዴግ ባንዳች ተአምር ቢወርድ ሀገሪቷን ማን ይመራታል???
ብለን ተወያይተን እናውቃለን። በተለያዩ ጊዜ ብቅ ብለው ተስፋ ባሳዩን
ውስጣችን ብርሀን ፈንጥቆ ሳይጨርስ እርስ በርስ ተጠላልፈው ይወድቃሉ ።
የሚገርመ አንድም በተልዕኮ አንድም ስልጣን ጥማት ወይም የደገፈውን አካል
ምኞት ለማሳካት ከውጭ ላለው አካል ስራ የሚያቀሉሉት ውስጥ ያሉት ናቸው ።
የቤታቸው ጉዳይ ተቻችለው አልፈው ወጣ ሲሉ ደግሞ፤ ከጎረቤታቸው ጋር
ለአንድ አላማ በተለያየ ጎራ ተሰልፈው እርስ በርሳቸው ሲነካከሱ ዋናውን
ይተውታል። ለዛም ነው ለመዋሃድ ከሚያመሳላቸው ይልቅ የሚያለያያቸውን
ምክንያት የሚደረድሩት ። ተባብረው አላማቸውን ከማሳካት ይልቅ ከውህደታቸው
በሁዋላ ማን ፕሬዚዳንት ሊሆን ? የሚለው ስለሚያስጨንቃቸው ስለአንድነት
ይሰብካሉ ግን አንድ አይሆኑም ።
ድርጅት ውስጥ ታቅፎ ለመታገል በውስጥ ያለውን አሻጥር ተቁዋቁሞ ሲያልፍ
ጎረቤቱ የእሱን ውድቀት ሌት ተቀን በጉጉት ይጠብቃል።
በመጠላለፍ የተሞላ የፖለቲካችን መድረክ ለወያኔ እድሜ እንዲሰጠው
አድርጎታል ። ብርቱዎች በጥቂት ሆዳሞች ተሰናክለው ሲቀሩ እንደማየት ምን
የሚደብር ነገር አለ። ጀግኖች ጥንካሬ ከአባቶቻቸው ወርሰው ጨለማን
ለመግፈፍ ሲሰሩ ጥቂት ግን ለትንሽ ጊዜም ይሁን በእውነት ተቀብተው ዝነኛ
ለመሆን ከአርአያዎቻቸው ክፋት እና ተንኮል ወርሰው ይቅበዘበዛሉ ፦ህዝብ
አንቅሮ እስኪተፋቸው ድረስ እናንተ ለህዝባችሁ ስትሉ መከራን የተሸከማችሁት ፅናቱን ይስጣችሁ

12 Comments on “ጥቂት የሀገሬን ፖለቲካ እና ፖለቲከኞች ሳስባቸው – (መልካምሰላም ሞላ)”

  1. Letebale band hunen temamnen
    entagel yemefthie hasab
    techemari:
    Hans albert einstein quote:
    Problems cannot be solved by the
    same level of thinking that
    created them.
    Or
    No problem can be solved from
    the same level of consciousness
    that created it.
    =
    Chigrun kefeTerew mensie belaqe
    dereja adis slt (abiyot= srneqel
    lewT) snsemara mefthie
    enageñalen.
    Bezih aqTacha ahun yagaTemenn
    ye tgrai woyanie Tere-ethiopia
    chigr mefthiew mndnew?
    Behulachn yegar tegadlo
    yemtmeseret tewedaj adisua
    yekulnet, yeneTanet democratic
    (behzbawi mengst mttedader)
    andit ethiopia new.
    Yeteleye hasab kalachuh asawqun
    gn asteyayet yeteTeyeqachuh
    woyanie yalhonachuhtn
    (provided that you are not
    woyanie) new.
    Mot le tgrai woyanie
    dl le Tere-woyanie ye adisua
    ethiopia tagay hayloch.

  2. Andnet feTren, temamnen begara
    entagel teblo leqerebew yemfthie
    hasab yemiyaTenaker hasab qeTlo
    yeqerebewn eyut.

    Hans albert einstein quote:
    Problems cannot be solved by the
    same level of thinking that
    created them.
    Or
    No problem can be solved from
    the same level of consciousness
    that created it.
    =
    Chigrun kefeTerew mensie belaqe
    dereja adis slt (abiyot= srneqel
    lewT) snsemara mefthie
    enageñalen.
    Bezih aqTacha ahun yagaTemenn
    ye tgrai woyanie Tere-ethiopia
    chigr mefthiew mndnew?
    Behulachn yegar tegadlo
    yemtmeseret tewedaj adisua
    yekulnet, yeneTanet democratic
    (behzbawi mengst mttedader)
    andit ethiopia new.
    Yeteleye hasab kalachuh asawqun
    gn asteyayet yeteTeyeqachuh
    woyanie yalhonachuhtn
    (provided that you are not
    woyanie) new.
    Mot le tgrai woyanie
    dl le Tere-woyanie ye adisua
    ethiopia tagay hayloch.

  3. ወይዘሪት መልካምሠላም ሞላ መልስ የሌለው ጥያቄ ! ! ! ፕሮፌሰር መስፍን ከሲሳይ አጌና ጋር በአደረጉት ቃለምልልስ፥ድሮ ገና ድሮ የ1960 ዎቹ ፖለቲከኞች ሀ ብለው ሲጀምሩ “ስልጣን ላይ በአቕራጭ መጥተው ጉብ ለማለት” ነበር ያሉት ዕውነት ነው።የ1960 ዎቹን እኝኮ ፖለቲከኞች ከዚች ምድር ያጥፋልን። It seems this malignant disease has affected the new generation. ለሀገርማ ቢሆን ኑሮ የ ኃይሉ ሻውል መኢአድ እና ሰማያዊን ምን ያለያያቸዋል ? ? አንድነትንስ ከ መኢአድ እና ከሰማያዊ ምን ይለያቸዋል ? በመጀመሪያ አገር ይምትባለው ሕልውናዋ መረጋገጥ የለባትም ውይ ? ? ወዴት ላይ ተቁሞ ነው መጀመሪያ ይኸ ሁሉ እሪካ ሪካ ? ? ? በሌለች አገር ! ! ! !

  4. ትግሉን ወደ ፊት እንዳይሄድ ትግሉን እየጨፈለቁት ያሉት ተቃዋሚዎች ብቻ ናቸው::እነሱ ለኢትዮጵያ ነፃነት ሳይሆን ለራሳቸው ስልጣን ሽሚያ !ካለፈው ስህተታቸው የማይማሩ ደነዞች(ደደቦች)ናቸው::ስማችሁን ቄስ ይጥራው እኔማ ተቃጠልኩ……!የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ተቃዋሚ አለብለን አንዘናጋ,…!የነሱ ክፍተት ለወያኔ ተመችቶታል ! ሳይታገሉ ለወንበር ሽሚያ ማፈሪያ ሁላ………!

  5. ትግሉን ወደ ፊት እንዳይሄድ ትግሉን እየጨፈለቁት ያሉት ተቃዋሚዎች ብቻ ናቸው::እነሱ ለኢትዮጵያ ነፃነት ሳይሆን ለራሳቸው ስልጣን ሽሚያ !ካለፈው ስህተታቸው የማይማሩ ደነዞች(ደደቦች)ናቸው::ስማችሁን ቄስ ይጥራው እኔማ ተቃጠልኩ……!የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ተቃዋሚ አለብለን አንዘናጋ,…!የነሱ ክፍተት ለወያኔ ተመችቶታል ! ሳይታገሉ ለወንበር ሽሚያ ማፈሪያ ሁላ…

  6. ትግሉን ወደ ፊት እንዳይሄድ ትግሉን እየጨፈለቁት ያሉት ተቃዋሚዎች ብቻ ናቸው::እነሱ ለኢትዮጵያ ነፃነት ሳይሆን ለራሳቸው ስልጣን ሽሚያ !ካለፈው ስህተታቸው የማይማሩ ደነዞች(ደደቦች)ናቸው::ስማችሁን ቄስ ይጥራው እኔማ ተቃጠልኩ……!የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ሁላችንም ሀላፊነት አለብን ተቃዋሚ አለብለን አንዘናጋ የነሱ ክፍተት ለወያኔ ተመችቶታል ሳይታገሉ ለወንበር ሽሚያ ማፈሪያ ሁላ…

  7. ትክክል ነህ ወንድሜ በተቃዋሚ መመካት የለብንም።ሕዝቡ ተቃዋሚውን አልፎት ሄዷል።ተቃዋሚ ተብየው እንደ ሰረንጌቲ ፓርክ ጅብ ሲራኮት።

  8. Sm dedebit yalk, ye angole-
    zegemtu sbhat nega ena avay Tay
    gri, deqemezmur, wolloye bleh
    yeTafkm tmslaleh.
    Yante telko Tere-amara new.
    Andnet blew yetesebasebut
    babzañaw amara nachew.
    Yh demo le Tere amaraw ena le
    Tere-ethiopia tgrai woyanie ende
    esat aqaTlew.
    Enihn Ke lielochu be bhier ena begosa ke tederajut leyto egj bekefa melku gedelachew,
    debedebachew, ke sra
    abarerachew, begl sertew
    endaynoru bzu enqfat
    feTerebachew, akale godelo
    arguachew, aserachew, ahunm
    esr bietun moltewt yalu enesu
    nachew.
    Yhn bemadregu woyanie desteña
    huno yamaran akerkari sbren
    dagm endaynesa adrgen Talnew
    bemalet bekurat dnfata le
    ethiopia hzb gelTual.
    Be agaTami kebzu Tqat terfew
    behiwet yalutn le maTqat ena be
    hzb teqebaynet le masaTat ahun
    demo ante wonjeleña woyanie
    zemetkbachew.
    Ene engineer hailu shawel, ene
    mamushet (bqrbu yetefeta), ene
    engineer ylqal, ene habtamu
    (yandnetu besrlay migeñ) yalu ejg
    brq dnq tagayoch nachew.
    Bzuwechun gelachuhachewal.
    Leqebari lante mardatie aydelem
    lieloch endiyaqut enj.
    Bachru egj tesfawechachn
    behonut mead, andnet,
    semayawi lay maneTaTerh ye
    woyanie quami ye amaran zer
    maTfat tlkohn eyeserah new.
    Ye politika party miquaquam
    leslTan new.
    Gmat mihonew ende tgrai
    woyanie begd asgeddo slTan yzo
    echersachuh alehu enj slTan alqm
    malt new.

    Be tgrai woyanie meqabr lay
    adisuan yekulnet ager democratic ethiopian engenebalen.

  9. Hello my friend from ኃይቅ ? ? ይኸነን loser old guard e.p.r.p አንድ በለው እባክህ። አሁን ደግሞ አማራ ሁኖ ቀርቧል።ጭራሹን ሕብረ ብሔር የሆኑትን እነ አንድነት ፓርቲን የአማራ ድርጅት አድርጓቸው ቁጭ አለ። አማራውንማ ነፃ ላወጣህ መጥቻለሁ ብለህ የዕለት ጉርሱን ከአፉ እየመነጠቅህ በልተህ በልተህ ለወያኔ አስረክበኽው አሜሪካ መጥተህ ሆድክን በማክዶናድ እንደ ድሃ አደግ ጥጃ ጎጥረህ ተመቻችተህ ቁጭ አልክ። መሳቂያው ይስቃል! ! ! ማፈሪያ ! ! እስቲ እንሆ ለአማራው አትደርስለትን ? ?

  10. Smu dedebit yalk
    ahunm be Tere-amara masadedu
    qeTlehbetal.
    Eprp (ehapa = ye ethiopia hzb
    abyotawi party) abzañaw abalatu
    (beteleym bahunu gizie), amara
    slehunu enesunm le maTaTal ena
    le zereña ye tgrai woyanie
    slTanachuh yale Tenkara
    teqawami yeslTanachuuh edmie
    lemarazm felk.
    Andnet, mead, semayawi hbre
    bhier nachew. Abzañaw abalache
    amara slehonu new yetebal, enj
    ye amara drjtoch nachew
    altebalem.
    Enante chgaram yetgrai
    woyaniewoch yaltebalen teblual,
    yelielen ale bemalt washowoch
    mehonachuhn yh and masreja
    new.
    Fit lefit yalen haq bemekad
    bemewashetachuh yematafru ena
    Teyaf neger yematawqu
    mehonachuh new.
    Ahunm yhn yemiTfew lelieloch
    anbabiyan enj le bednu
    woyanie aydelem.

    Adisua democratic yekulenet
    agerachn ethiopia tgenebalech
    ke tgrai woyanie meqabr lay.

  11. ወንድም…parasitu-እኛ እያልን ያለው ለኢትዮጵያ የሚቆረቆር ተቃዋሚ ያስፈልጋታል ነው::ከዚህ ውጭ የዘር ችግር የለብንም በፈለግነው መንገድ የምንተረጉም ከሆነ ያ የራስ ችግር ነው::የዘገየሁት እድገታችን ያመጣው የመብራት መጥፋት ነው::ለወደፊት ተስፋ ያደረግነው አባይ…በግብፅ መሪነት(የበላይነት) መሪዎቻችን አሳልፈው ሰጡት……ማፈሪያ ሁላ ይህን …………………

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*